23/08/2024
የምስራች ለመስቀል ክብረ በዓል 2017 (2024) ወደ ቅድስት ሀገር እየሩሳሌም የጉዞ መርሀ-ግብር አዘጋጅተን በመመዝገብ ላይ እንገኛለን!!!! ከመስከረም 15 - መስከረም 23
September 25- October 03
ለ9ቀን ቆይታ
ከአሜሪካም እና ከመላው አለም ለምትመጡ በሙሉ የተዘጋጀ ለጉዞ የሚያስፈልጉ ሙስፈርቶች
1- የታደሰ ፓስፖርት
2- የቀበሌ መታውቂያ
3- 2-ጉርድ ፎቶ
4- የመመዝገቢያ፣ትራቭል ኢንሹራንስ፣የቪዛ እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአየር ትኬት ደርሶ መልስ ዋጋ አጠቃላይ ብር 100,000 ሺ ብር
5- ለ 8ቀን ቆይታ (አኮመዴሽን) የሆቴል፣ ቁርስ፣ ምሳ፣ እራት፣ የአስጎብኚ፣ የአውቶብስ፣የመጠመቂያ ልብስ ያካተተ
ሙሉ ወጪ 1900 ዶላር
ለአቅመ ደካሞች እና ለአረጋውያን ልዩ ትኩረት እና እንክብካቤ እናደርጋለን!!!
አሁኑኑ ፈጥነው ይመዝገቡ!!!! ምዝገባ የሚያልቀው ነሀሴ 30
(September 05 )ይሆናል!!!!!
ጥብርያዶስ በእየሩሳሌም አስጎብኚ ድርጅት
አድራሻ 22 ከጎላጉል አጠገብ ኖህ ሪልስቴት ህንፃ ግራውን ላይ ቢሮ ቁጥር-04 እንገኛለን
Tiberias Travel Agent
Tel ስልክ+251911385295 /+251922505703