22/01/2026
◻️ ለሁሉም ሰው እጅ 🖐️ በመጫን ይፀለያል ◻️
◻️ ለሁሉም ሰው እጅ 🖐️ በመጫን ይፀለያል ◻️
ልዩ ኮንፈረንስ #የመንፈስ ቅዱስ ሙላት
ልዩ ኮንፈረንስ #የመንፈስ ቅዱስ ሙላት
ከሲሳይ አዙዛ ጋ
Beloved By God Church
ሐዋርያት ሥራ 19:6
ጳውሎስም እጁን በላያቸው በጫነ ጊዜ፣ መንፈስ ቅዱስ ወረደባቸው፤ በሌሎች ቋንቋዎች ተናገሩ፤ ትንቢትም ተናገሩ።
አድራሻ:- 22 ጎላጎል አዲሱ ስታዲየም ሳይደርስ BEDRIA CITY MALL ፎቅ በስተቀኝ በኩል እንደታጠፉ ዳውን ታውን አዳራሽ ያገኙናል።
ለበለጠ መረጃ +251935583035