The Holy Spirit Power Christ's Church

The Holy Spirit Power Christ's Church To Preach Gospel to all Nation

17/09/2020

የእግዚአብሔር ሰው ሐዋሪያ ይዲድያ ጳውሎስ / APOSTLE YIDIDIYA PAULOS

23/05/2020
23/05/2020

እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ዛሬ እሁድ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ በ Facebook Live ( የቀጥታ ስርጭት ) ልዩ የትምህርት እና የፀሎት ግዜ!!!

23/05/2020

ሁሉም ሰው እና የሚመለከተው አካል ሁሉ እንዲያውቅልኝ የሚፈልገው አጭር የአቋም መግለጫ::

ወደ ኤፌሶን 2
20፤ በሐዋርያትና በነቢያት መሠረት ላይ ታንጻችኋል፥ የማዕዘኑም ራስ ድንጋይ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤

የሕይውቴ እና የአገልግሎቴ ሞዴል የእምነቴ ጀማሪውና ፈጻሚው የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው:: በሕይውቴ እና በአገልግሎቴ እግዚአብሔር አምላክ በሰጠኝ እራዕይ ደግሞም በእግዚአብሔር ፀጋ በምመራት ቤተክርስቲያን በኢየሱስ ክርስቶስ እና ደግሞም በሐዋሪያትና በነብያት አገልግሎትና ልምምድ ሲደርጉ የነበሩ ማንኛውም እንደ እግዚአብሔር ቃል ብቻ እንደ እግዚአብሔር ቃል ብቻ እንደ እግዚአብሔር ቃል ብቻ የሆኑ አገልግሎቶች እና ልምምዶች ደግሞም አስተምሮዎች በእኔም ሕይውት እና አገልግሎት በእግዚአብሔር ፀጋ በምመራት ቤተክርስቲያን እና አገልጋዮች ላይ በመንፈስ ቅዱስ ሐይል እና በእግዚአብሔር ፀጋ በተጠናከር መልኩ ይቀጥላል ከዚህ ውጭ አይታይምም አይሰማም:: ነገር ግን እንደ እግዚአብሔር ቃል ብቻ የሆኑ ልምምዶች እና አገልግሎቶች ደግሞም አስተምሮዎች በምድሬ በኢትዮጵያውያ እና በኤርትራ ላይ እያበበና እየለመለመ ምድርን እየሸፈነ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይቅጥላል ይቀጥላል ይቀጥላል!! በጌታ ውንድማችሁ የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያና ሐዋሪያ ይዲድያ ጳውሎስ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና!!!

በእግዚአብሔር ፍቅር የምትውዱኝንም የምትጠሉኝንም ደግሞም ሰለ እኔ በመልካምም ሆነ በክፉ የምትቀኑልኝንም ጭምር እውዳችኃለው ክርስቶስ ኢየሱስ ያስተማረን ፍቅርን ብቻ ነው!!!

17/05/2020

በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የዚህ ትንቢታዊ ቃል ጉብኝት ያግኛችሁ!!!

የእውነተኛ ሪቫይቫል ምንጭ የእግዚአብሔር ቃል እና መንፈስ ቅዱስ ናቸው!!!

በእግዚአብሔር ቃል እና በመንፈስ ቅዱስ ሐይል የታጠቁ እግዚአብሔርን የሚፈሩ የጽድቅ ሰራዊቶች በኢትዮጵያ እና በኤርትራ ምድር በሐይል ይነሳሉ!!!

ትንቢተ ኢዮኤል 2
28፤ ከዚህም በኋላ እንዲህ ይሆናል፤ መንፈሴን በሥጋ ለባሽ ሁሉ ላይ አፈስሳለሁ፤ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁም ትንቢት ይናገራሉ፥ ሽማግሌዎቻችሁም ሕልምን ያልማሉ፥ ጐበዞቻችሁም ራእይ ያያሉ፤ 29፤ ደግሞም በዚያ ወራት በወንዶችና በሴቶች ባሪያዎች ላይ መንፈሴን አፈስሳለሁ፤ 30፤ በላይ በሰማይ ድንቆችን አሳያለሁ፥ በታች በምድርም ደምና እሳት የጢስም ጭጋግ። 31፤ ታላቁና የሚያስፈራው የእግዚአብሔር ቀን ሳይመጣ ፀሐይ ወደ ጨለማ፥ ጨረቃም ወደ ደም ይለወጣል። 32፤ እንዲህም ይሆናል፤ የእግዚአብሔርን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናል፤ እግዚአብሔርም እንደ ተናገረ፥ በጽዮን ተራራና በኢየሩሳሌም መድኃኒት ይገኛል። ደግሞም እግዚአብሔር የጠራቸው፥ የምስራች የሚሰበክላቸው ይገኛሉ።

የሐዋርያት ሥራ 2
17፤ እግዚአብሔር ይላል፡— በመጨረሻው ቀን እንዲህ ይሆናል፤ ሥጋ በለበሰ ሁሉ ላይ ከመንፈሴ አፈሳለሁ፤ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁም ትንቢት ይናገራሉ፥ ጎበዞቻችሁም ራእይ ያያሉ፥ ሽማግሌዎቻችሁም ሕልም ያልማሉ፤ 18፤ ደግሞም በዚያች ወራት በወንዶችና በሴቶች ባሪያዎቼ ላይ ከመንፈሴ አፈሳለሁ ትንቢትም ይናገራሉ። 19፤ ድንቆችን በላይ በሰማይ፥ ምልክቶችንም በታች በምድር እሰጣለሁ፤ ደምም እሳትም የጢስ ጭጋግም ይሆናል፤ 20፤ ታላቅ የሆነ የተሰማም የጌታ ቀን ሳይመጣ ፀሐይ ወደ ጨለማ ጨረቃም ወደ ደም ይለወጣሉ። 21፤ የጌታን ስም የሚጠራም ሁሉ ይድናል።

26/04/2020

Address

Adama
801

Telephone

251911384779

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when The Holy Spirit Power Christ's Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share