Meki Apostlic Church

Meki Apostlic Church ሁሉ በእርሱ ሀነ አልፋና ኦሜጋ

24/06/2020

ሰዎች ከጥንት ጀምሮ ለሚጠብቁህ ከምትሰራላቸው ከአንተ በቀር ሌላ አምላክን
አልሰሙም።
በጆሮአቸውም አልተቀበሉም፤
ዓይንም አላየችም።ኢሳ 64÷4
አሜን።
MB.

25/05/2020

MB. ንቁ!!!

አንተ የምትተኛ ንቃ!!!ከሙታንም ተነሳ ክርስቶስ ያበራልሃል ይላል፦
ንቃት፦የጥበብና የዕውቀት መዝገብ ምንጩ የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን (እግዚአብሔር ን)"መ ፍ ራ ት"ነው።
ንቃት ፦በዚች ዓለም እግዚአብሔርን በማክበርና በመፍራትም በጥበብ በመግባትና በመውጣታችን እንዴት
በሰዎች ፊት መመላለስ እንዳለብን ጥንቃቄና ያስተምረናል።
ለምን?
ቀኖቹ ክፉዎች ናቸው ስለዚህ ዘመኑን ዋጁ በማለት በአንክሮ የንቃትን አስፈላጊነት ይገልጻል።ኤፌ 5÷14-18
የንቃቱን ዋና ዓላማ ሲናገር የጌታን "ፍቃድ"ምን እንደሆነ
በማስተዋል ሞኞች ሳንሆን በመንፈስ ቅዱስ የተሞላን እንድንሆን ያሳስበናል።

በሕይወት እያለ በቁሙ የሞተ አለ፤ ይህ ማለት
ደግሞ የእርሱን(የአምላኩን) ዓላማና ፍቃድ ባለማወቅ የተሰጠውን የዕድሜ ዘመን ዝም ብሎ ይጨርሳል።

ሐዋርያው ጳውሎስ ዕብ 6÷11-12፦ሲያስገነዝበን
በዕምነትና በትዕግሥትም የተስፋውን ቃል የሚወርሱትን
እንድትመስሉ እንጂ ዳተኞች እንዳትሆኑ ተስፋ እስኪሞላ ድረስ እያንዳንዳችሁ ያን ትጋት እስከመጨረሻ እንድታሳዩ እንመኛለን።ይላል።
ዕብ 11÷32-40፦ በዘመኑ ዝግጅታቸውን ለቃሉ
ታማኝ በማድረግ በንቃትና በትጋት ብዙ መስዋዕት የከፈሉትን ለዕምነታቸው ሲሉ በጥቂቱ ይገልጻል ።

የፅድቅ ጠላት ሰይጣን ምንግዜም 24 ሰዓታትሁሉ በሰዎች
ሃሳብ ውስጥ የተለያዩ ወጥመድ ማስገባቱ ሥራው ቢሆንም
በመንቃት በማስተዋል ወዴት እንደወደቅን ልንረዳ እንችላለን
ሐዋርያው ጳውሎስ ለትምህርታችን ማስገንዘብያ ፦
ባለመንቃት የተኛን ነንና መፍትሔውን እንዲህ ሲል ይጠቁማ
ሮሜ 13÷11-12፦
ከዕንቅልፍ የምትነሱበት ሰዓት አሁን እንደደረሰ ዘመኑን ዕወቁ ፤ካመንበት ጊዜ ይልቅ "መዳናችን"ዛሬ ወደ እኛ ቀርቦአልና ።ሌሊቱ አልፎአል ፥ቀኑም ቀርቦአል።
እንግዲህ የጨለማውን ሥራ አውጥተን የብርህልንን ጋሻ
ጦር እንልበስ።"
በማለት የኢየሱስ ክርስቶስ መምጪያው ሰዓት እየተቃረብን ነውና ነቅተን በቅድስና በትዕግሥት ራስን በመግዛት እምቢ ለዓለም!እምቢ ለሥጋ!እምቢ ለጽድቅ
ጠላታችን ለሰይጣን ሥራ ብለን በንስሃ ልብ በፊቱ እንድንመ
ላለስ ጸጋው ቸርነቱ ምህረቱ ይብዛልን። አሜን።
MB.

23/05/2020
17/05/2020
14/05/2020

Thank you God because I've today 🤲🙏🏼

11/05/2020

Mothers' Day

Address

Meki
Adama

Telephone

+251962040921

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Meki Apostlic Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share