Ethiopian Pulp and Paper S.C

Ethiopian Pulp and Paper S.C Paper and Packaging Manufacturing Company

06/10/2023
Waldaa Aaksiyoona Paalpii fi Waraqaa Itoophiyaa Baga Irecha geessan, ayyaana nagayaa fi baga gaarii isiniif hawwa!የኢትዮጵያ...
06/10/2023

Waldaa Aaksiyoona Paalpii fi Waraqaa Itoophiyaa Baga Irecha geessan, ayyaana nagayaa fi baga gaarii isiniif hawwa!

የኢትዮጵያ ፐልፕና ወረቀት አ.ማ እንኳን ለኢሬቻ በዓል አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም እና የደስታ እንዲሆንላችሁ ይመኛል!

Ethiopian Pulp and Paper S.C wishes you a happy Irecha holiday!

, 2016 E.C(2023 G.C)

🙏🙏🙏🙏
27/09/2023

🙏🙏🙏🙏

እንኳን  #ለደመራ  እና  #ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!                    ==========="የመስቀል በዓልን ስናከብር ራሳችንን ዝቅ አድርገን ሌሎችን ከፍ ማድረግን ገ...
27/09/2023

እንኳን #ለደመራ እና #ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!
===========
"የመስቀል በዓልን ስናከብር ራሳችንን ዝቅ አድርገን ሌሎችን ከፍ ማድረግን ገንዘብ እናድርግ"
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፣ 2016 ዓ.ም
===========
**የኢትዮጵያ ፐልፕና ወረቀት አ.ማ** ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በዓሉ የደስታ፣ የሰላም እና የጤና እንዲሆን መልካም ምኞቱን ይገልፃል፡፡

መልካም በዓል!

27/09/2023

እንኳን ለ1498ኛው የነብዩ መሀመድ ልደት (መውሊድ) በአል አደረሳችሁ!
የኢትዮጵያ ፐልፕና ወረቀት አ.ማ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በዓሉ የደስታ፣ የሰላም እና የጤና እንዲሆን መልካም ምኞቱን ይገልፃል፡፡

መልካም በዓል!

We wish You a Happy 2016 new Year!"...***በዘመን ውስጥ የምንለወጥ እንጂ ዘመን የሚለወጥብን አይሁን።***"
12/09/2023

We wish You a Happy 2016 new Year!
"...***በዘመን ውስጥ የምንለወጥ እንጂ ዘመን የሚለወጥብን አይሁን።***"

የኢትዮጵያ ፐልፕና ወረቀት አ.ማ የአረጓዴ አሻራ ቀንሐምሌ 10, 2015 ዓ.ምEthiopian Pulp and Paper S.C Green Legacy DayJuly 17, 2023
18/07/2023

የኢትዮጵያ ፐልፕና ወረቀት አ.ማ የአረጓዴ አሻራ ቀን
ሐምሌ 10, 2015 ዓ.ም
Ethiopian Pulp and Paper S.C Green Legacy Day
July 17, 2023

Edi Mubarak!!
21/04/2023

Edi Mubarak!!

***ውድ የእስልምና እምነት ተከታይ የሆናችሁ በሙሉ ዒድ ሙባረክ!***
***Dear all Islam Fellow, Edi Mubarak!***
-------------*******-----********---------
ውድ የእስልምና እምነት ተከታይ የሆናችሁ በሙሉ እንኳን ለ1444ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ፤ አደረሰን። ዒድ ሙባረክ !
Dear all followers of Islam, we wish you a happy Eid al-Fitr in 1444. Eid Mubarak!

, 2015 E.C(2023 G.C)

***ውድ የእስልምና እምነት ተከታይ የሆናችሁ በሙሉ ዒድ ሙባረክ!******Dear all Islam Fellow, Edi Mubarak!***-------------*******-----********--...
21/04/2023

***ውድ የእስልምና እምነት ተከታይ የሆናችሁ በሙሉ ዒድ ሙባረክ!***
***Dear all Islam Fellow, Edi Mubarak!***
-------------*******-----********---------
ውድ የእስልምና እምነት ተከታይ የሆናችሁ በሙሉ እንኳን ለ1444ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ፤ አደረሰን። ዒድ ሙባረክ !
Dear all followers of Islam, we wish you a happy Eid al-Fitr in 1444. Eid Mubarak!

, 2015 E.C(2023 G.C)

16/04/2023

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የትንሳዔ በዓል!!
Happy Easter for all Christian Fellow!!
ሚያዚያ ፰ , 2015 ዓ.ም (April 16, 2023) @ EPPSC

Address

Adama
72

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Pulp and Paper S.C posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Ethiopian Pulp and Paper S.C:

Share