Semayawi zega

Semayawi zega Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Semayawi zega, Full Gospel Church, `Alem Gena.

16/12/2023
16/12/2023
06/05/2023
ወንጌል በሰበታ
04/01/2023

ወንጌል በሰበታ

(የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 1)----------18፤  #የኢየሱስ  #ክርስቶስም ልደት እንዲህ ነበረ። እናቱ ማርያም ለዮሴፍ በታጨች ጊዜ ሳይገናኙ ከመንፈስ ቅዱስ ፀንሳ ተገኘች።19፤ እጮኛዋ ...
03/01/2023

(የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 1)
----------
18፤ #የኢየሱስ #ክርስቶስም ልደት እንዲህ ነበረ። እናቱ ማርያም ለዮሴፍ በታጨች ጊዜ ሳይገናኙ ከመንፈስ ቅዱስ ፀንሳ ተገኘች።

19፤ እጮኛዋ ዮሴፍም ጻድቅ ሆኖ ሊገልጣት ስላልወደደ በስውር ሊተዋት አሰበ።

20፤ እርሱ ግን ይህን ሲያስብ፥ እነሆ የጌታ መልአክ በሕልም ታየው፥ እንዲህም አለ። የዳዊት ልጅ ዮሴፍ ሆይ፥ ከእርስዋ የተፀነሰው ከመንፈስ ቅዱስ ነውና እጮኛህን ማርያምን ለመውሰድ አትፍራ።

21፤ ልጅም ትወልዳለች፤ እርሱ ሕዝቡን ከኃጢአታቸው ያድናቸዋልና ስሙን #ኢየሱስ ትለዋለህ።

22፤ በነቢይ ከጌታ ዘንድ።

23፤ እነሆ፥ #ድንግል #ትፀንሳለች ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም #አማኑኤል ይሉታል የተባለው ይፈጸም ዘንድ ይህ ሁሉ ሆኖአል፥ ትርጓሜውም። #እግዚአብሔር #ከእኛ ጋር የሚል ነው።

24፤ ዮሴፍም ከእንቅልፉ ነቅቶ የጌታ መልአክ እንዳዘዘው አደረገ፤ እጮኛውንም ወሰደ፤

25፤ የበኩር ልጅዋንም እስክትወልድ ድረስ አላወቃትም፤ ስሙንም #ኢየሱስ አለው።
#አዳኝ #ተወልዶልናል!!

ዮኒዬ የተወድድክ ቅን የወንጌል አርበኛ እወድሃለሁ ፀጋ ይብዛልክ ተባረክልኝ
02/01/2023

ዮኒዬ የተወድድክ ቅን የወንጌል አርበኛ እወድሃለሁ ፀጋ ይብዛልክ ተባረክልኝ

01/01/2023

🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷ኢየሱስ ይፈልጋችዋል 🙏🙏🙏

Address

`Alem Gena

Telephone

+251937777804

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Semayawi zega posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share