BenjamnAbbe's preaching Tewahido program

BenjamnAbbe's preaching Tewahido program there no God Like God Jesus christand no religion like tewahido

21/05/2022

ኦርቶዶክሶች ለምንድነው ማርያምን ሚያከብ ሩዋት ብለው የሚጨነቁ ብዙ ናቸው።ግን ስለ እርሱዋ ከማስተማር ዉጪ ልንረዳቸው አንችልም።ለነገሩ ይኼ ጰጥራቃው የ21ኛ ትውልድ ድኅነት ያገኘባትን ድንግል ማርያምን ቀርቶ መዳን ምን እንደሆነም አላወቀም።ጨለማን ብርሃን ብሎ ሙጭጭ የሚል(ኢሳ 5) ትርግብማ እንኳን እሱዋን እራሱንም አያውቅም።
የዕውቀታችን ርቀት ድንግል ማርያምን የማያሳዉቀን ከሆነ ይቅርብ ጉዋዴ።
በመጨረሻ የሚላችሁ ስለ እርሱዋም ሆነ ተዋህዶን የሚመለከት ጥያቄ ካላችሁ በዚህ ፔጅ ጠይቃችሁ ተረዱ። ደህ ኩኑ ደቂቀ ተዋህዶ።

21/05/2022

"Except God hs left unto us a very small remnant,we should have been as a s***m and we have been as gomorah".issa 1:9
my brethrens happy arry's fest be to you!
We rejoice in mary for God has made her for our salvation.that who can't be afforded by angels is affoded to our lady marry.
we rejoice in her for the hope adam is performed by her.when adam trepassed the command of God ,he confessed ,rgreted and cried.then God promised to him to be born and treat him.if you ask"from whom the lord jesus born ",it is from s.t marry.
she beyond all cretures and below cretor God.

ወዳጄ ማንንነትህን ማወቅ ትፈልግ ኑሯል?መፈትሔው ከአባቶች እግር ስር ቁጭ ማለትና እነሱጋ ባለው መነፅር ራስን ማየት ነው።ሌላው አባቶች የፃፋትን  ዕለት ዕለት ማንበብ ነው።መብቀልና መለምለም...
21/05/2022

ወዳጄ ማንንነትህን ማወቅ ትፈልግ ኑሯል?
መፈትሔው ከአባቶች እግር ስር ቁጭ ማለትና እነሱጋ ባለው መነፅር ራስን ማየት ነው።
ሌላው አባቶች የፃፋትን ዕለት ዕለት ማንበብ ነው።መብቀልና መለምለም ከፈለግህ ደግሞ ከሚፈስ ምንጭ አጠገብ ቁጭ በልና እንድፈስልህ ጠይቅ።ምክንያቱም ብዙ ወንዝ ሆኖ የማይፈስ አለና።

21/05/2022

ኑ ዕለት ዕለት ቃለ እግዚአብሔርን እንማማር

18/04/2022

አንኳን ለሰሙነ ሕማማት አደረሳችሁ

09/04/2022
05/10/2021

this days,it becames complicable to get the better decision of all th

እንኳን ለፆመ ፍልሰታ አደረሳችሁ።ፊልሰታ ማለት የእመቤታችን ስጋዋ ከምድር ከፍ ከፍ ብሎ ማረጉን የሚገልፅ ቃል ነው።ይህን ፆም ፁመው ሐዋርያት የእመቤታችንን ዕርገት አዩ።እኛም ደግሞ በረከቱዋ...
08/08/2021

እንኳን ለፆመ ፍልሰታ አደረሳችሁ።
ፊልሰታ ማለት የእመቤታችን ስጋዋ ከምድር ከፍ ከፍ ብሎ ማረጉን የሚገልፅ ቃል ነው።ይህን ፆም ፁመው ሐዋርያት የእመቤታችንን ዕርገት አዩ።እኛም ደግሞ በረከቱዋን ለማግኘት ለነፍሳችን ለመጠቀም እንፆማለን።

TrinityTrinity means a sercumstance which we say God demonstrated to as in to three way.God is three by his name the fat...
14/07/2021

Trinity
Trinity means a sercumstance which we say God demonstrated to as in to three way.
God is three by his name the father,the son and the holy sprit.but,though exaplained in three name,God is one.

Dirección

Barcelona

Teléfono

+251993406607

Página web

Notificaciones

Sé el primero en enterarse y déjanos enviarle un correo electrónico cuando BenjamnAbbe's preaching Tewahido program publique noticias y promociones. Su dirección de correo electrónico no se utilizará para ningún otro fin, y puede darse de baja en cualquier momento.

Compartir