High Priests of international church

High Priests of  international church High priests of international church (HPC) We will pray about all human being and for world.Jesus save

 :30-9:30   እና የፀሎትጊዜ አይቀርም ኑ እና ከእኛ ጋር ፀጋን ይካፈሉ
26/04/2026

:30-9:30 እና የፀሎትጊዜ አይቀርም ኑ እና ከእኛ ጋር ፀጋን ይካፈሉ

 !ለበለጠ_መረጃ+201114960686
18/04/2026

!ለበለጠ_መረጃ

+201114960686

“ለኃጢአት ሞተን ለጽድቅ እንድንኖር፥ እርሱ ራሱ በሥጋው ኃጢአታችንን በእንጨት ላይ ተሸከመ፤ በመገረፉ ቁስል ተፈወሳችሁ።”  — 1ኛ ጴጥሮስ 2፥24 #የትንሣኤ  #መታስቢያ  #ፕሮግራም #ድን...
13/04/2026

“ለኃጢአት ሞተን ለጽድቅ እንድንኖር፥ እርሱ ራሱ በሥጋው ኃጢአታችንን በእንጨት ላይ ተሸከመ፤ በመገረፉ ቁስል ተፈወሳችሁ።”
— 1ኛ ጴጥሮስ 2፥24
#የትንሣኤ #መታስቢያ #ፕሮግራም
#ድንቅጊዜ #የሰጠን #እግዚአብሔር #ይባረክ

13/04/2026

#የሚገርም #አምልኮ #ከዘማር #ሚሊ #ጋር

 #እሁድ ማታ አይቀረም 6:30-9:30 ሊቀ ካህናት ቤተክርስቲያን ድንቅ የሆነ አምልኮ ፣ የእግዚአብሔር ቃል፣ትንቢታዊ አዋጅ ፣ነፃ መውጣት ይሆናል ኑ ! ና ! ነይ !“እርሱ ግን ስለ መተላለ...
09/04/2026

#እሁድ ማታ አይቀረም 6:30-9:30 ሊቀ ካህናት ቤተክርስቲያን ድንቅ የሆነ አምልኮ ፣ የእግዚአብሔር ቃል፣ትንቢታዊ አዋጅ ፣ነፃ መውጣት ይሆናል ኑ ! ና ! ነይ !

“እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።”
— ኢሳይያስ 53፥5

 #ዘወትር እሁድ ማታ ከ6:30-9:30 በሊቀ ካህናት አለምአቀፍ ቤተክርስቲያን ካይሮ ማድ መንገድ 75 Evangelical ቤተክርስቲያን ግብ ዉስጥ ኑና ከእኛ ጋር መጥታችሁ ፀጋን ተካፈሉ ፣ ...
01/03/2026

#ዘወትር እሁድ ማታ ከ6:30-9:30 በሊቀ ካህናት አለምአቀፍ ቤተክርስቲያን ካይሮ ማድ መንገድ 75 Evangelical ቤተክርስቲያን ግብ ዉስጥ ኑና ከእኛ ጋር መጥታችሁ ፀጋን ተካፈሉ ፣ ነፃ መውጣት ፣ ትንቢታዊ አዋጅ ፣ኃይልህ ማካፈል ፣ ድንቅ አምልኮ ኑ! ና! ነይ !

11/02/2026

ድንቅ መልዕክት ሰሜታችሁ ተባረኩ
Follows share like our page

Happy New Year
01/01/2026

Happy New Year

ዛሬ ፈውስ በሚል መሪ ቃል በጣም ተባርከናል © መንፈሳዊ ፈውስ እና ©አካላዊ ፈውስ
05/10/2025

ዛሬ ፈውስ በሚል መሪ ቃል በጣም ተባርከናል

© መንፈሳዊ ፈውስ እና
©አካላዊ ፈውስ

ምስጋና ጀምረው በጠላት ቤት ድብቅ ጦር ይሆናል
29/09/2025

ምስጋና ጀምረው በጠላት ቤት ድብቅ ጦር ይሆናል

እንኳን ለዚህ አበቃችሁ አቶ ናሆም እና ወ/ት አባይነሽእንኳን ደስ አላችሁ ! የረዳን የጌታ ስም ይባረክ
29/05/2025

እንኳን ለዚህ አበቃችሁ አቶ ናሆም እና ወ/ት አባይነሽ
እንኳን ደስ አላችሁ !
የረዳን የጌታ ስም ይባረክ

Address

Street 75
Ma`adi

Telephone

+201114960686

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when High Priests of international church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to High Priests of international church:

Share