Merso Hiwot Mdhaniyalem Church in Cairo

Merso Hiwot Mdhaniyalem Church in Cairo Welcome to Merso Hiwot Mdhaniyalem Ethiopian Orthodox Twahedo Church in Cairo official page

Welcome to Merso Hiwot Mdhaniyalem Ethiopian Orthodox Twahedo Church in Cairo official page. We will keep you posted with every information from the Church, spiritual songs, Sibket Videos and etc.

የ2010 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል በመርሶ ህይወት መድኃኔ ዓለም ቤተ/ያን ሲከበር
27/09/2017

የ2010 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል በመርሶ ህይወት መድኃኔ ዓለም ቤተ/ያን ሲከበር

እንኳን ለበዓለ ፍልሳቷ አደረሳችሁ።
16/08/2017

እንኳን ለበዓለ ፍልሳቷ አደረሳችሁ።

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን !!!!!
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማሪያም ወላዲተ አምላክ ትንሣኤዋና ዕርገቷ በዓል አደረሳችሁ እያልን የደብራችን የመርሶ ህይወት መድኃኔዓለም የጉዞ ክፍል ወደ ቁስቋም እና ብሮንካ ጉዞ አዘጋጅቷል ።
፨ መነሻ ቀን ፦እሁድ ነሐሴ14-2009
፨ መነሻ ሰዓት፥በኢትዮጵያ አቆጣጠር
ማታ 5 ሰዓት
፨ የትኬት ዋጋ፦150 ፓውድ
ትኬቱን ለማግኘት
፨ መ/ር መልከጼድቅ...01128069895
፨ ዳንኤል፦...............01121698655
፨ ሙሉጌታ፦.............01111086049
ማሳሰቢያ ፦በዕለቱ በክርስትያናዊ አለባበስ ለብሳችው እንድትገኙ እናሳስባለ
አምላከ ቅዱሳን ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን !!!

ሰዓት ጥዋት 4:00 AM
25/07/2017

ሰዓት ጥዋት 4:00 AM

20/07/2017
የጉዞው ቀን እና ሰዓት ማስተካከያ ተደርጓል።
22/05/2017

የጉዞው ቀን እና ሰዓት ማስተካከያ ተደርጓል።

በትላንትናው እለት ግንቦት 6-2009 ዓ.ም የመርሶ ህይወት መድኃኔዓለም 7ኛ የምስረታ በዓል በድምቀት ተከበረ።
15/05/2017

በትላንትናው እለት ግንቦት 6-2009 ዓ.ም የመርሶ ህይወት መድኃኔዓለም 7ኛ የምስረታ በዓል በድምቀት ተከበረ።

Address

MHMEOTC, 222 Ramses Street
Cairo
11381

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Merso Hiwot Mdhaniyalem Church in Cairo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Merso Hiwot Mdhaniyalem Church in Cairo:

Share