Freahaymanot sunday school in Egypt የፍሬ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤ ካይሮ

  • Home
  • Egypt
  • Cairo
  • Freahaymanot sunday school in Egypt የፍሬ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤ ካይሮ

Freahaymanot sunday school in Egypt የፍሬ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤ ካይሮ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Freahaymanot sunday school in Egypt የፍሬ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤ ካይሮ, Religious organisation, Cairo.

13/07/2025

ለነፍሴ ነፍሷ ነሽ ለመንገዴ ፋና
እንዳልጠፋ አምናለሁ ያንች ልጅ ነኝና

06/07/2025
06/07/2025

ናና አማኑኤል ና መድኃኒቴ

19/01/2024

የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በመላው ዓለም የምትኖሩ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ የሆናችሁ በሙሉ እንኰን ለከተራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ መልካም በዓል

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን በድጋሜ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ እያልን የፊታችን እሑድ መስከረም 27 ወርሐዊ የመድኃኔ ዓለም በዓልን ምክንያት በማ...
01/10/2023

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
በድጋሜ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ እያልን የፊታችን እሑድ መስከረም 27 ወርሐዊ የመድኃኔ ዓለም በዓልን ምክንያት በማድረግ የደብራችን መርሶ ህይወት መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን ስብከተ ወንጌል ክፍል ከደብሩ ጽ/ቤት ጋር በመተባበር ታላቅ መንፈሳዊ ፕሮግራም አዘጋጅቷል ። በመሆኑም በእለቱ በጸሎተ ኪዳን በቅዳሴ በቃለ እግዚአብሔር በያሬዳዊ ዝማሬ በስነ ጽሁፍ ፕሮግራሙ ይደምቃል በዚህ መንፈሳዊ ድግስ ሁላችሁም እንድትሳተፉ ተጋብዛችኋልና እንዳትቀሩ
የደብሩ ስብከተ ወንጌል ክፍል

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ እያልን በግብፅ ካይሮ የመርሶ ህይወት መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን ፍሬ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት የደመራ በ...
28/09/2023

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ እያልን በግብፅ ካይሮ የመርሶ ህይወት መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን ፍሬ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት የደመራ በዓልን ከታች በፎቶ እንደሚታየው በያሬዳዊ ዝማሬ በደመቀ ሁኔታ አክብሯል ። የሁልጊዜ ታዛዥ ወንድሞቻችን ፎቶ ወልዴን እና ታሬ ፒክቸርን ከልብ እናመሰግናለን ።

የፍሬ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት ምክትል ሰብሳቢ ወንድማችን ሚካኤል መኮንን እና እህታችን አያንቱ አለማየሁ ቅዱስ ጋብቻችሁን በስርዓተ ቤተ ክርስቲያን ስለፈጸማችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ጋብቻችሁን አ...
24/09/2023

የፍሬ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት ምክትል ሰብሳቢ ወንድማችን ሚካኤል መኮንን እና እህታችን አያንቱ አለማየሁ ቅዱስ ጋብቻችሁን በስርዓተ ቤተ ክርስቲያን ስለፈጸማችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ጋብቻችሁን አምላከ ቅዱሳን ይባርክላችሁ መልካም ጋብቻ

የፍሬ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት  ከመርሶ ህይወት መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን  ስብከተ ወንጌን ክፍል ጋር በመተባበር ያስተማራቸውን የ2015ዓም ተማሪዎችን በብፁዕ አቡነ ማቴዎስ ቡራኬ አስመርቋል።...
18/09/2023

የፍሬ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት ከመርሶ ህይወት መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን ስብከተ ወንጌን ክፍል ጋር በመተባበር ያስተማራቸውን የ2015ዓም ተማሪዎችን በብፁዕ አቡነ ማቴዎስ ቡራኬ አስመርቋል። ተመራቂ ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ በትምህርታችሁ ራሳችሁን ቤተሰቦቻችሁን ቤተክርስቲያናችሁን የምታገለግሉ ያድርጋችሁ ።

Address

Cairo

Telephone

+201127034676

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Freahaymanot sunday school in Egypt የፍሬ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤ ካይሮ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Freahaymanot sunday school in Egypt የፍሬ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤ ካይሮ:

Share