Lisan Zeorthodox

With Danat Mehary – I just got recognized as one of their top fans! 🎉
28/06/2026

With Danat Mehary – I just got recognized as one of their top fans! 🎉

13/06/2026



13/06/2026

የ2018 የመጥምቀ መለኰት ቅዱስ ዮሐንስ የልደት በዓል ሰኔ ፳፯ ና ፳፰ ፡ ጁላይ 4 & 5 ይከበራል: በሩስልስሃይም መጥምቀ መለኰት ቅዱስ ዮሐንስ ቤተ ክርስቲያን።
የደብሩ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ፡
ለበለጠ መረጃ በቁጥር +49 162 965 3904 / በስልክ፡ በቴሌግራም፡ በዋትስአፕ ያግኙን።

‎"ተወልደ በአምሳሊከ ከመ ይለድከ በአምሳሊሁ” ማር ይስሐቅ።‎ አምላክ የሰውን መልክ በተዋሕዶ ÷‎ ሰው የአምላክን መልክ በጸጋ ይወርስ ዘንድ : እኛን መስሎ ተወለደ እርሱን እንመስል ዘንድ።...
08/01/2026

‎"ተወልደ በአምሳሊከ ከመ ይለድከ በአምሳሊሁ” ማር ይስሐቅ።
‎ አምላክ የሰውን መልክ በተዋሕዶ ÷‎ ሰው የአምላክን መልክ በጸጋ ይወርስ ዘንድ : እኛን መስሎ ተወለደ እርሱን እንመስል ዘንድ።
‎ይህን ድንቅ ምስጢራዊ ክብር የሰጠኸን አምላክ: ከቅዱሳን መላእክት ጋር ሆነን ዛሬም እናመሰግንሃለን።
‎መልካም በዓል።

‎ታኅሣሥ ፳፱ ቀን ፳፻፩፰ ዓ/ም

Adresse

Rüsselsheim

Benachrichtigungen

Lassen Sie sich von uns eine E-Mail senden und seien Sie der erste der Neuigkeiten und Aktionen von Lisan Zeorthodox erfährt. Ihre E-Mail-Adresse wird nicht für andere Zwecke verwendet und Sie können sich jederzeit abmelden.

Die Kultstätte Kontaktieren

Nachricht an Lisan Zeorthodox senden:

Verknüpfungen

Teilen