የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን ፍራንክፈርት

የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን ፍራንክፈርት Äthiopische Evangelische Gemeinde Frankfurt am Main በእምነት_ክርስቶስን_ብትቀበልና_ኃጢአትህን_ሁሉ_ለእግዚአብሔር_ብትናዘዝ_የዘለዓለምን_ህይወት_ታገኛለህ።" " (ዕብ 3:8-9)

02/06/2026
የወጣት አዋቂ አመታዊ ኮንፈረንስ EEC Frankfurt 24.05.26
25/05/2026

የወጣት አዋቂ
አመታዊ ኮንፈረንስ
EEC Frankfurt
24.05.26

24/05/2026

የወጣት አዋቂ
አመታዊ ኮንፈረንስ
EEC Frankfurt
24.05.26

ሰላም ለሁላችሁ ይሁን ቅዱሳን ያው ሁላችን እንደምናውቀው ከነገ ወድያ አርብ የወጣት አዋቂዎች ኮንፍረንስ የሚጀመር እንደመሆኑ ሁላችንም ስለፕሮግራሙ ተዘጋጅተን እየፀለይን እንግዶችን እንዲሁም ...
20/05/2026

ሰላም ለሁላችሁ ይሁን ቅዱሳን ያው ሁላችን እንደምናውቀው ከነገ ወድያ አርብ የወጣት አዋቂዎች ኮንፍረንስ የሚጀመር እንደመሆኑ ሁላችንም ስለፕሮግራሙ ተዘጋጅተን እየፀለይን እንግዶችን እንዲሁም አዳዲስ ነብሳትን እንድንጋብዝ እንዲሁም ባለን የሚድያ ኔትወርክ ማስታወቂያ ፓስተሩን ፓስት እንድናደርግ አደራ እንላለን።

ጌታ ይባርካችሁ🙌🏾🙌🏾🙌🏾

19/05/2026

EECF 17.05.2026

19/05/2026

የቤተክርስቲያን ሽማግሌዎች Ordination 17.05.26

ጥሪው ደርሶኛል! መጻሕቱን በማድረስ ከአገልጋዮቻችን ጋር እንቁም። !
16/03/2026

ጥሪው ደርሶኛል!

መጻሕቱን በማድረስ ከአገልጋዮቻችን ጋር እንቁም።
!

የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን ለአዲስ ዓመት ዋዜማ ፕሮግራማ ጥሪያችንን እናቀርባለን!ኑ፤ አዲሱን ዓመት በምስጋና፣ በጸሎት እና በህብረት ከእግዚአብሔር ጋር እንጀምር። ላለፈው ዓመት እግ...
28/12/2025

የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን

ለአዲስ ዓመት ዋዜማ ፕሮግራማ ጥሪያችንን እናቀርባለን!
ኑ፤ አዲሱን ዓመት በምስጋና፣ በጸሎት እና በህብረት ከእግዚአብሔር ጋር እንጀምር። ላለፈው ዓመት እግዚአብሔርን እያመሰገንን አዲሱን ዓመት በበረከት እንቀበል።

ጓደኞቻችሁን ይዛችሁ ኑ፤ አብረን እናክብር!

የምስጋና ቀን
27/12/2025

የምስጋና ቀን

Adresse

Salzschlirfer Straße 7
Frankfurt
60386

Öffnungszeiten

Montag 21:30 - 20:00
Dienstag 10:00 - 18:00
Mittwoch 09:00 - 17:00
Donnerstag 09:00 - 20:00
Freitag 09:00 - 17:00
Samstag 10:00 - 15:00
Sonntag 09:00 - 13:00

Telefon

+496940899617

Benachrichtigungen

Lassen Sie sich von uns eine E-Mail senden und seien Sie der erste der Neuigkeiten und Aktionen von የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን ፍራንክፈርት erfährt. Ihre E-Mail-Adresse wird nicht für andere Zwecke verwendet und Sie können sich jederzeit abmelden.

Die Kultstätte Kontaktieren

Nachricht an የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን ፍራንክፈርት senden:

Verknüpfungen

Teilen