EOTC Nuernberg † ጽርሐ አርያም ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ኑርንበርግ

  • Startseite
  • Deutschland
  • Fürth
  • EOTC Nuernberg † ጽርሐ አርያም ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ኑርንበርግ

EOTC Nuernberg † ጽርሐ አርያም ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ኑርንበርግ በጀርመንና አካባቢው ሀገረ ስብከት የኑርንበርግ ጽርሐ አርያም ቅድስት ሥላሴ ቤ/ክ በጀርመንና አካባቢው ሀገረ ስብከት የኑርንበርግ ጽርሐ አርያም ቅድስት ሥላሴ ቤ.ክ.| Hl.

Dreifaltigkeit Kirchengemeinde Nürnberg e.V. | Konto Nr. 4784252 BLZ: 760 501 01 Sparkasse Nürnberg | www.eotc-nuernberg.org |

08/08/2026
፩ ቀን ቀረው የማይቀርበት የቅ/ ሥላሴ የምሕረት በዓል🔔የሐምሌ ሥላሴ ዓመታዊ ክብረ በዓል በኑርንበርግ ጥሪ፤ 🗓 ሐምሌ ፬ ና ፭ (JULI 11 & 12)⏰ቀዳሚት ከ15 ስዓት ጀምሮ💠በጀርመንና ...
10/07/2026

፩ ቀን ቀረው የማይቀርበት የቅ/ ሥላሴ የምሕረት በዓል
🔔የሐምሌ ሥላሴ ዓመታዊ ክብረ በዓል በኑርንበርግ ጥሪ፤
🗓 ሐምሌ ፬ ና ፭ (JULI 11 & 12)
⏰ቀዳሚት ከ15 ስዓት ጀምሮ
💠በጀርመንና አካባቢው ሀገረ ስብከት የኑርንበርግ ጽርሐ አርያም ቅድስት ሥላሴ ቤ/ክ፤
የዘንድሮው ዓመታዊ የአጋዕዝተ ዓለም ሥላሴ የንግሥ በዓል ዘንድሮም ሐምሌ ፬ እና ፭ በታላቅ መንፈሳዊ ስነ ሥርዓት ይከበራል።

ተጋባዥ መምህር፣
መጋቤ ሐዲስ አባ ቴዎድሮስ (ዶ/ር) ከኢትዮጵያ

ኹላችሁም በበዓሉ ተገኝታችሁ የበረከቱ ተሳታፊዎች እንድትኾኑ በጀርመንና አካባቢው ሀገረ ስብከት ኑርንበርግ ቅ/ ሥላሴ ማኅበረ ካህናትና ምዕመናን በአክብሮት ይጋብዟችኋል።

📍አድራሻ:
በአዲሱ ቤተክርስቲያን
Siemensstr. 49
90766 Fürth

🚉 U-Bahn U1 Richtung Hardhöhe >>
Haltstelle: Hardhöhe

የደብሩ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ጽ/ቤት
ዝርዝር መረጃውን ከታች ይመልከቱ።

🔔የሐምሌ ሥላሴ ዓመታዊ ክብረ በዓል በኑርንበርግ ጥሪ፤ 🗓 ሐምሌ ፬ ና ፭ (JULI 11 & 12)⏰ቀዳሚት ከ15 ስዓት ጀምሮ💠በጀርመንና አካባቢው ሀገረ ስብከት የኑርንበርግ ጽርሐ አርያም ቅድ...
04/07/2026

🔔የሐምሌ ሥላሴ ዓመታዊ ክብረ በዓል በኑርንበርግ ጥሪ፤
🗓 ሐምሌ ፬ ና ፭ (JULI 11 & 12)
⏰ቀዳሚት ከ15 ስዓት ጀምሮ
💠በጀርመንና አካባቢው ሀገረ ስብከት የኑርንበርግ ጽርሐ አርያም ቅድስት ሥላሴ ቤ/ክ፤
የዘንድሮው ዓመታዊ የአጋዕዝተ ዓለሞ ሥላሴ የንግሥ በዓል ዘንድሮም ሐምሌ ፬ እና ፭ በታላቅ መንፈሳዊ ስነ ሥርዓት ይከበራል።

ተጋባዥ መምህር፣
መጋቤ ሐዲስ አባ ቴዎድሮስ (ዶ/ር) ከኢትዮጵያ

ኹላችሁም በበዓሉ ተገኝታችሁ የበረከቱ ተሳታፊዎች እንድትኾኑ በጀርመንና አካባቢው ሀገረ ስብከት ኑርንበርግ ቅ/ ሥላሴ ማኅበረ ካህናትና ምዕመናን በአክብሮት ይጋብዟችኋል።

📍አድራሻ:
በአዲሱ ቤተክርስቲያን
Siemensstr. 49
90766 Fürth

🚉 U-Bahn U1 Richtung Hardhöhe >>
Haltstelle: Hardhöhe

የደብሩ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ጽ/ቤት
ዝርዝር መረጃውን ከታች ይመልከቱ።

🇩🇪️ 44. SÜDSTADTFEST IN NÜRNBERG UNSERE KIRCHENGEMEINDE IST WIEDER  DABEI 💚💛❤️❖ ቤተክርስቲያናችን ዘንድሮም በከተማችን ኑርንበርግ በሚካሄደው የጀ...
03/07/2026

🇩🇪️ 44. SÜDSTADTFEST IN NÜRNBERG
UNSERE KIRCHENGEMEINDE IST WIEDER DABEI
💚💛❤️❖ ቤተክርስቲያናችን ዘንድሮም በከተማችን ኑርንበርግ በሚካሄደው የጀርመናውያን ትልቅ የባህል በዓል ላይ ትሳተፋለች።
✅በዚህም ቤተክርስቲያናችን በኑርንበርግ እንድትታወቅ ይረዳል።
✅እጅግ ተወዳጅ የሆነውን ባህላዊ ምግባችንን እና የቡና ስነ ሥርዓት በማቅረብ ስለ ውዷ ሃገራችን ኢትዮጵያ ታላቅነት ያስተዋውቃል።
👉እናንተም ወዳጆቻችሁን በመጋበዝ ቤተክርስቲያናችንን እናግዝ።
ዛሬ ዓርብ እስከ እሑድ
❖ በጀርመንና አካባቢው ሀገረ ስብከት የጽርሐ አርያም ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ኑርንበርግ ሰበካ ጉባኤ እና ልማት ክፍል

Adresse

Siemensstraße 49
Fürth
90766

Benachrichtigungen

Lassen Sie sich von uns eine E-Mail senden und seien Sie der erste der Neuigkeiten und Aktionen von EOTC Nuernberg † ጽርሐ አርያም ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ኑርንበርግ erfährt. Ihre E-Mail-Adresse wird nicht für andere Zwecke verwendet und Sie können sich jederzeit abmelden.

Verknüpfungen

Teilen