St. Michael ethiopian orthodox Tewahedo church in Darmstadt Germany

St. Michael ethiopian orthodox Tewahedo church in Darmstadt Germany St. Micheal ethiopian orthodox tewahedo Church in Darmstadt,

Daniel 10:13
lo, Michael, one of the chief princes, came to help me; and I remained there with the kings of Persia.

"የሕግ መምህር በረከትን ይሰጣልና። ከኃይል ወደ ኃይል ይሄዳሉ፤የአማልክት አምላክ በጽዮን ይታያል።"መዝ 83/84፥6በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።በዳርምሽታትና አካባቢው...
11/07/2026

"የሕግ መምህር በረከትን ይሰጣልና። ከኃይል ወደ ኃይል ይሄዳሉ፤
የአማልክት አምላክ በጽዮን ይታያል።"መዝ 83/84፥6

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
በዳርምሽታትና አካባቢው የምትገኙ ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ የዳርምሽታት ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ለብዙ ዓመታት እንጠቀምበት ከነበረው ቤተ ክርስቲያን ወደአዲስ ቤተ ክርስቲያን መቀየሩ ይታወቃል ይህን ምክንያት በማድረግ ሐምሌ 12 ቀን 2018 ዓ.ም /Juli 19 .2026/ ብፁዕ አባታችን አቡነ ዲዮናስዮስ የጀርመንና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ በቦታው ተገኝተው ምዕመናኑንም ቤተክርስቲያኑንም ይባርካሉ የጽዮንም አምላክ በእኛም ለይ በቤተክርስቲያኑም ያድራል።
ይህንን ተረድታችኁ ሁላችሁም ከጧቱ 5 ሰዓት አንስቶ በቦታው በመገኘት የበረከቱ ተሳታፊዎች ትሆኑ ዘንድ ቤተ ክርስቲያን ጥሪዋን ታቀርባለች።

📍 St. Giorg Kirche
Stockhausenweg 50,
64297 Darmstadt-Eberstadt

የዳርምሽታት ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ሰበካ ጉባኤ ጽ/ቤት

📢 የአድራሻ ለውጥ!ከሰኔ 21 / June 28, 2026 ጀምሮአዲሱ አድራሻችን፦📍 St. Giorg KircheStockhausenweg 50,64297 Darmstadt-Eberstadt📢 Wir zieh...
26/06/2026

📢 የአድራሻ ለውጥ!
ከሰኔ 21 / June 28, 2026 ጀምሮ

አዲሱ አድራሻችን፦

📍 St. Giorg Kirche
Stockhausenweg 50,
64297 Darmstadt-Eberstadt

📢 Wir ziehen um!
Ab Sonntag, 28.06.2026 zieht unsere Kirchengemeinde um.
Kommt vorbei und besucht uns in der St. Georg Kirche Eberstadt!

20/06/2026
🔔  ዓመታዊው የሰኔ ቅዱስ ሚካኤል በዓል በዳርምሽታት ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን🗓  እሁድ ሰኔ ፲፬  ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም.  Sonntag, June 21, 2026   በደመቀ ሁ...
01/06/2026

🔔
ዓመታዊው የሰኔ ቅዱስ ሚካኤል በዓል በዳርምሽታት ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን

🗓 እሁድ ሰኔ ፲፬ ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም.
Sonntag, June 21, 2026
በደመቀ ሁኔታ ይከበራል፡፡


🟢 ቅዳሜ ከ14:00 - 19:00 ሰዓት ዋዜማ ይቆማል
🟡 ከ19:00 - 22:00 ትምህርተ ወንጌል እና ዝማሬ
🟡 ከ22 ሰዓት ጀምሮ ሥርዓተ ማኅሌት ይቆማል
🟠 እሁድ ከጥዋቱ 06 ሰዐት ጀምሮ ሥርዓተ ቅዳሴ፣ ስብከተ ወንጌል፣ ዝማሬ፣ ሥርዓተ ዑደት ተከናውኖ የበዓሉ ፍጻሜ ይሆናል፡፡

📍በዓሉ የሚከበርበት ቦታ፡ Heildelberger Landstraße 155, 64297 Darmstadt

የበዓሉ በረከት ተካፋዮች ትሆኑ ዘንድ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ትጋብዛችኋለች።

30/05/2026
ዝማሬ ተዎሕዶ 10 ቀናት ብቻ ቀሩት!
22/04/2026

ዝማሬ ተዎሕዶ 10 ቀናት ብቻ ቀሩት!

Adresse

Stockhausenweg 50
Darmstadt
64297

Benachrichtigungen

Lassen Sie sich von uns eine E-Mail senden und seien Sie der erste der Neuigkeiten und Aktionen von St. Michael ethiopian orthodox Tewahedo church in Darmstadt Germany erfährt. Ihre E-Mail-Adresse wird nicht für andere Zwecke verwendet und Sie können sich jederzeit abmelden.

Verknüpfungen

Teilen