14/04/2025
ሰላም ለእናንተ ይሁን ቅዱሳን ባለፈው እሁድ በቤተክርስቲያን ማስታወቂያ እደተነገረው የጀርመን አብያተ ክርስትያናት ህብረት ዓመታዊ ኮንፍራንስ ከፊታችን አርብ እስከ እሁድ በፍራንክፈርት ስለሚደረግ በእኛ ቤተክርስቲያን
(ኢየሱሰ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን ዳርምሽታት) እሁድ ፕሮግራም አይኖርም
ጌታ ይባርካችሁ።
ፓስተር ደግፌ ፈቃዱ