14/12/2023
I got 1 reaction and 1 reply on my recent top post! Thank you all for your continued support. I could not have done it without you. 🙏🤗🎉
ወንድም ሄኖክ ኣሁን ገና ተበጠረክ ኣየር ለምያዝ ከሆነ ችግር የለም
ነገር ግን እስኪ ትንቢትህን በእግዚያብሄር ቃል ኣስታርቅልን እግዚያብሄር ኣያወራሕም ኣልልህም ልጁ ስለሆንክ ያናግርካል የሚያወራህ ግን እንደቃሉ ነው ከቃሉ ውጪ በፍጹም ኣያወራህም ያውም በኣዲስ ኪዳን ዝመን
እንዴት ነው ባህር የሌላትን ሓገር ወደብ ኣየሁ ምትለው
ወይስ እግዚያሄርን ቀማኛ ልታደርገው ነው
ሄኒ ኣይነፋ ኣይነፋም