Genete Tsige Kidus Giorgis we Kidist Arsema EOTC Winnipeg

Genete Tsige Kidus Giorgis we Kidist Arsema EOTC Winnipeg እግዚአብሔርን አንዲት ነገር ለመንሁት እርስዋንም እሻለሁ፤ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ፥ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኘውንም አይ

እግዚአብሔር አምላክ ሆይ፥ ለአርሲ ሕዝብና ምድር ሰላምህን አውርድ።የዋሉበትንና የሚያድሩበትን መንገድ ሁሉ ባርክ፤ ወጣቶቿንና ልጆቿን ከክፉ ነገር ሁሉ ጠብቅ። በመካከላቸው ፍቅርን፣ አንድነትን...
06/04/2026

እግዚአብሔር አምላክ ሆይ፥ ለአርሲ ሕዝብና ምድር ሰላምህን አውርድ።
የዋሉበትንና የሚያድሩበትን መንገድ ሁሉ ባርክ፤ ወጣቶቿንና ልጆቿን ከክፉ ነገር ሁሉ ጠብቅ። በመካከላቸው ፍቅርን፣ አንድነትንና ማስተዋልን አብዛ። ለሚያዝኑት መጽናናትን፣ ለሚጨነቁትም እረፍትን ስጥ። በነገራችን ሁሉ ላይ የአንተ ጥበቃ አይለየን፤ ምድራችንን ሰላም አድርግልን። አሜን።

05/31/2026
ብጹዕ አቡነ መቃርዮስ የምዕራብ ካናዳ ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ ለተቸገረው ደራሽ: የታመመውን ጠያቂ አባት::
05/27/2026

ብጹዕ አቡነ መቃርዮስ የምዕራብ ካናዳ ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ ለተቸገረው ደራሽ: የታመመውን ጠያቂ አባት::

እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ💚 💛 ❤️ Genete Tsige Kidus Giorgis we Kidist Arsema EOTC Winnipeg
05/08/2026

እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ
💚 💛 ❤️
Genete Tsige Kidus Giorgis we Kidist Arsema EOTC Winnipeg

Join us for the Feast of St. George this Sunday! ☦️
04/27/2026

Join us for the Feast of St. George this Sunday! ☦️

04/23/2026

በዊኒፔግ ለምትኖሩ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምእመናን በሙሉ:

እንኳን ለሊቀ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በዓል አደረሳችሁ። በዓሉን በቦታው ተገኝታችሁ እንድታከብሩ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።

Melkam Fasika! (መልካም ፋሲካ!)Wishing you a wonderful Easter celebration filled with joy, peace, and plenty of delicious foo...
04/13/2026

Melkam Fasika! (መልካም ፋሲካ!)

Wishing you a wonderful Easter celebration filled with joy, peace, and plenty of delicious food with your family and loved ones. We hope the breaking of the fast brings a lot of warmth and happiness to your home today.

Arb siklet
04/11/2026

Arb siklet

Address

790 Honeyman
Winnipeg, MB
R3G0X6

Opening Hours

6:30am - 9am

Telephone

+12045588723

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Genete Tsige Kidus Giorgis we Kidist Arsema EOTC Winnipeg posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Genete Tsige Kidus Giorgis we Kidist Arsema EOTC Winnipeg:

Share