Gospel of Love Church - የፍቅር ወንጌል ቤክ

Gospel of Love Church - የፍቅር ወንጌል ቤክ A church committed to carrying out the Great Commission and Loving people as Jesus first Loved us.

“…የጌታ የእየሱስ ክርስቶስ ስም  ጉኣደም ብንጠራው አያሳፍርም,  አደባባይ ብንጠራው አያሳፍርም።  ክብር ለእየሱስ ይሁን።..”A recap of this past weeks conference wi...
08/27/2026

“…የጌታ የእየሱስ ክርስቶስ ስም ጉኣደም ብንጠራው አያሳፍርም, አደባባይ ብንጠራው አያሳፍርም። ክብር ለእየሱስ ይሁን።..”

A recap of this past weeks conference with Pro. Solomon Ketema, Gospel Singer Binyam Mekonnen, and Pr. Binyam Wale.

Msg | በስሙ ተወራርደህ ኣታፍርም
Scripture | Acts 3:1-10

When we call on the name of Jesus,
He will not put us to shame.

August 29–30 | Conference Pt II w Pastor Mesfin Mulugeta & Gospel Singer Haymanot Murga





08/21/2026

“…እምቢ አልቀብረውም ቸኩዬ…” 🎶

a beautiful moment of worship from our sister, Singer . may God continue to bless her abundantly and use her voice for His glory.

Singer: Aster Abebe Megerssa
Keys: Alex
Location: 2385 Warden Ave, Toronto Canada (GOLC • ፍቅር ወንጌል)

❤️


እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ፣ እዚህ ቶሮንቶ በሚገኘው የፍቅር ወንጌል ቤተክርስቲያን ልዩ ልዩ ኮንፍረንሶች ተዘጋጅተዋል። በኦገስት 23 እንዲሁም በኦገስት 29–30 ይካሄዳሉ።ሁላችሁም የበረከቱ ተ...
08/18/2026

እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ፣ እዚህ ቶሮንቶ በሚገኘው የፍቅር ወንጌል ቤተክርስቲያን ልዩ ልዩ ኮንፍረንሶች ተዘጋጅተዋል። በኦገስት 23 እንዲሁም በኦገስት 29–30 ይካሄዳሉ።

ሁላችሁም የበረከቱ ተካፋዮች እንድትሆኑ እንጋብዛችኃለን! 🙏



07/30/2026

ደረሰ‼️

ለህብረት ተጠርተናል!

በቶሮንቶ የሚካሄደውን ልዩ ፕሮግራም እንጠብቃችኋለን!

Friday — 3:00 PM
Canada Christian College

Saturday — 3:00 PM
East Lynn Park, Danforth

Sunday — 2:30 PM
Canada Christian College

Gospel of Love Church is pleased to stand alongside Ethiopian & Eritrean Evangelical churches across Canada as we gather in unity for Christ.

Join us this weekend in Toronto!

“ብርሃኑም በጨለማ ይበራል፤ ጨለማውም አላሸነፈውም።” - ዮሐንስ 1፥5---“The light shines in the darkness, and the darkness has not overcome it.”...
07/29/2026

“ብርሃኑም በጨለማ ይበራል፤ ጨለማውም አላሸነፈውም።” - ዮሐንስ 1፥5
-
-
-
“The light shines in the darkness, and the darkness has not overcome it.” - John‬ ‭1‬:‭5‬ ‭

Join us this weekend at 2385 Warden Avenue! 🙏 Pray, Worship & come with expectant hearts
07/03/2026

Join us this weekend at 2385 Warden Avenue! 🙏 Pray, Worship & come with expectant hearts

Tonight July 3, 2026 ከምሽቱ 7:00–9:00 ሰዓት በቤተ ክርስቲያናችን ልዩ የአገልግሎት ፕሮግራም ይኖረናል።በአሁኑ ጊዜ በተለያዩ የአገልግሎት ዘርፎች የምታገለግሉ አገልጋዮች፣ እ...
07/03/2026

Tonight July 3, 2026 ከምሽቱ 7:00–9:00 ሰዓት በቤተ ክርስቲያናችን ልዩ የአገልግሎት ፕሮግራም ይኖረናል።
በአሁኑ ጊዜ በተለያዩ የአገልግሎት ዘርፎች የምታገለግሉ አገልጋዮች፣ እንዲሁም ለማገልገል ፍላጎት ያላችሁ ነገር ግን "በየትኛው የአገልግሎት ዘርፍ ላገልግል?" ብላችሁ በጥያቄ ውስጥ ያላችሁ ሁላችሁም በፍቅር ተጋብዛችኋል።

Join us at የፍቅር ወንጌል ቤ/ክ — 2385 Warden Avenue with guest Worship Singer Yoseph Ayalew & Prophet Kebede Kedida 🙏   #[11] ...
07/02/2026

Join us at የፍቅር ወንጌል ቤ/ክ — 2385 Warden Avenue with guest Worship Singer Yoseph Ayalew & Prophet Kebede Kedida 🙏

#[11] እግዚአብሔር እስከ ምድር ዳርቻ፣ እንዲህ ሲል ዐውጇል፤ “ለጽዮን ሴት ልጅ፣ ‘እነሆ፤ አዳኝሽ መጥቷል! ዋጋሽ በእጁ አለ፤ ዕድል ፈንታሽም ከርሱ ጋራ ነው’ በሏት።” ኢሳይያስ 62:11
amharic

06/17/2026

Worship Moment with our team | Every Sunday 4:00PM & 5:00PM (English)

Address

2385 Warden Avenue
Toronto, ON
M1W2L6

Opening Hours

Tuesday 9am - 5pm
Wednesday 9am - 5pm
Thursday 9am - 5pm
Friday 9am - 5pm
Saturday 9am - 5pm
Sunday 9am - 5pm

Telephone

+14167663113

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gospel of Love Church - የፍቅር ወንጌል ቤክ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Gospel of Love Church - የፍቅር ወንጌል ቤክ:

Shortcuts

Share