Amazing worship

Amazing worship Ephesians 5 : 19 Speaking to yourselves in psalms and hymns and spiritual songs, singing and making melody in your heart to the Lord.

11/26/2025

ትልቅ ነህ🙌🙌🙌

ለስሙም ዘምሩ፥ ለምስጋናውም ክብርን ስጡ።”
መዝሙር 66:2

11/21/2025

አምጡ ምስጋናውን አምጡ

11/21/2025

በምስጋና ላይ
እጨምራለሁ ምስጋና

11/21/2025

ውለታው እጅግ ብዙ ነው
አልችልም በቃል ልገልፀው
ተመስገን ብቻ ልበለው

Tamirat Haile

ወዳጆቻችን የፊታችን ቅዳሜ እና እሁድ በአዲስ ሕይወት ኢትዮጵያን ኢቫንጀሊካል ቤተክርስቲያ በቻርለት የምስጋና ድግስ ተጋብዛቹሃል::ውብ በሆኑ ዝማሬዎች እግዚአብሔርን እናመልካለን ቅዱስ ቃሉን ...
11/18/2025

ወዳጆቻችን የፊታችን ቅዳሜ እና እሁድ በአዲስ ሕይወት ኢትዮጵያን ኢቫንጀሊካል ቤተክርስቲያ በቻርለት የምስጋና ድግስ ተጋብዛቹሃል::ውብ በሆኑ ዝማሬዎች እግዚአብሔርን እናመልካለን ቅዱስ ቃሉን እንካፈላለን::በመገኘት በረከትን ጨምሩ::ቡሩካን ናችሁ::

11/18/2025

በቤተ መቅደስ ውስጥ ሶስት አይነት ሰዎች አሉ
ደረጀ ከበደ

ያየ ይናገርልዩ የምስጋና  እና የአምልኮ ምሽትDecember 6 ከ3:00 ጀምሮያየነውን የሰማነውን የዳሰስነውን የእግዚአብሔር ምህረት በጋር በአንድነት ተሰብስበን ለአምላካችን ምስጋናን እናቀር...
11/17/2025

ያየ ይናገር

ልዩ የምስጋና እና የአምልኮ ምሽት

December 6 ከ3:00 ጀምሮ

ያየነውን የሰማነውን የዳሰስነውን የእግዚአብሔር ምህረት በጋር በአንድነት ተሰብስበን ለአምላካችን ምስጋናን እናቀርባለን እንዲሁም በእለቱ ያየ ይናገር የተሰኘ ቁጥር ሶስት አልበሜን ለእግዚአብሔር ክብር ለቅዱሳን መዳን መታነፅ እናም በረከት እንዲሆን
እንባርከዋለን!!!

የአልበሙ ሙሉ ገቢ በኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን ቶሮንቶ ለገዋዳ ሚሽን አገልግሎት የተሰጠ ስለሆነ የዩቱዩብ ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ አብራችሁ አግልግሉ

https://youtu.be/L8HvjkJt_jc?si=oGE4AwL2A0gnVrQc

11/11/2025

ይህንን ድንቅ ዝማሬ ልጋብዛችሁ!

#ዘማሪ ዕዝራ ንጉሴ

#ኪዳነምህረት #ኪዳነምህረት #ኪዳነምህረት #ኪዳነምህረት
#ኪዳነምህረት #ኪዳነምህረት #ኪዳነምህረት #ኪዳነምህረት .. #ኪዳነምህረት #ኪዳነምህረት #ኪዳነምህረት #ኪዳነምህረት

ሙሉ መዝሙር ደግሞ ከታች ባለው ሊንክ ታገኙታላችሁ !
https://youtu.be/VQsjGwM_sgQ?si=EI8T8lHWZ9jP6UGF

Address

Toronto, ON

Telephone

+14378813057

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Amazing worship posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Amazing worship:

Share