05/28/2026
በቶሮንቶ _ካናዳ 🇨🇦🇨🇦🇨🇦
#እሁድ _ ከ1:30 Pm _ እስከ _5:00 Pm
MAY 31 /2026
የፊታችን እሁድ በቶሮንቶ ካናዳ MAY 31 እሁድ ከ 1:30 Pm እስከ 5:00 pm ልዩ የሆነ የመንፈስ ቅዱስ ጉብኝት ኘሮግራም ተዘጋጅታል ::
“ዕድሜ እንዲጠግብ አደርገዋለሁ፤ አዳኝነቴንም አሳየዋለሁ።””
መጽሐፈ መዝሙር 91:16