09/05/2026
إنا لله وإنا إليه راجعون
እኛ የ አላህ ሱብሀንሁወተአላ ነን ወደሱም ነው የምንመለሰው
እናትን ማጣት አጭረ የጀነት በረ መዘጋት ነው ነገረግን ከዛ የሚቀረ የለም ሁላችንም ተራችንን ነው የምንጠብቀው
ወንድማችን አህመዲን ጀበል አላሁረቡልኢዛ ወደአኪራ የሄዱት እናቱን ፊረዶስልአእላን የወፈቃቸው ቀብራቸውን ኑረ አላሁሱብሀንሁወታአላ ያረግላቸው ለመላው ቤተሰቡም ሶብሩን አላህ ሱብሀንሁወታአላ ይስጣቸው በራህመቱ
እኛንም ኸይረ ሰረተው ከሚሄዱት ያረገን