Debre Amin Abune Aregawi EOTC Fort McMurray

Debre Amin Abune Aregawi EOTC Fort McMurray Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Debre Amin Abune Aregawi EOTC Fort McMurray, Religious organisation, 9924 Manning Avenue, Fort McMurray, AB.

2019 ዓ/ም የኢትዮጵያ ዘመን መለወጫ
09/09/2026

2019 ዓ/ም የኢትዮጵያ ዘመን መለወጫ

08/24/2026

ደብራችን ከቡነ አረጋወመ ቤ/ክ 2018 ዓ/ም ነሐሴ 16 የኪዳነ ምህረት የእመቤታችን የትንሳኤዋንና የእርገቷን በዓል በተመለከተ ሰንበት ት/ቤት በዝማሬ ሲያመሰግኑ።

08/20/2026

2018 ዓ/ም የደብ ረታቦር በዓል በደብራችን የአብነት ተማሪዎች የቡሄ መዝሙር እንዲህ በመዘመር በዓሉን አስበዋል።

ባረክናክሙ እምቤተ እግዚአብሔር> ከእግዚአብሔር ቤት መረቅናችሁ<              መዝ 118÷26 በደብራችን ደ/አ/ አቡነ አረጋዊ የኢ/ኦ/ተ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በፎርት መክመሪ በሰ...
06/28/2026

ባረክናክሙ እምቤተ እግዚአብሔር
> ከእግዚአብሔር ቤት መረቅናችሁ<
መዝ 118÷26
በደብራችን ደ/አ/ አቡነ አረጋዊ የኢ/ኦ/ተ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በፎርት መክመሪ በሰንበት ት/ቤት የሚያገለግሉ ወጣቶች
12ኛ ትምህርታቸውን ላጠናቀቁ እንኳን ደስ አላችሁ በማለት ወደፊት በሃይማኖታቸውና በትምህርታቸው እንዲበረቱ ሰበካ ጉባኤው ጽ/ቤት የማበረታቻ ሰርተፍኪት ተበርክቶላቸዋል ።

04/14/2026

ክርስቶስ ተንስአ እሙታን በአቢይ ኃይል ወስልጣን አሰሮ ለሰይጣን አጋዞ ለአዳም ሰላም እምኢዜሰ ኮነ ፍስሐ ወሰላም።

የ2018 ዓ/ም የትንሳኤ በዓል በደመቀ ሁኔታ በደብራችን አክብረናል ያደረሰን አምላክ የተመሰገነ ይሁን።

04/06/2026
04/06/2026

የ2018 ዓ/ም ሆሳዕና በዓል ልጆቻችን እንዲህ በዝማሬ አድመቀውታል።

Address

9924 Manning Avenue
Fort McMurray, AB
T9H2B9

Opening Hours

6:30am - 11am

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Debre Amin Abune Aregawi EOTC Fort McMurray posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Debre Amin Abune Aregawi EOTC Fort McMurray:

Share