Edmonton True Light full gospel church

Edmonton True Light full gospel church Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Edmonton True Light full gospel church, Church, Edmonton, AB.

06/13/2024

ኢድመንተን እውነተኛ ብርሃን ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን
EDMONTON TRUE LIGHT FULL GOSPEL CHURCH

ዮሐ 14:6 ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።

John 14:6 King James Version6 Jesus saith unto him, I am the way, the truth, and the life: no man cometh unto the Father, but by me.

ኢድመንተን እውነተኛ ብርሃን ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን
EDMONTON TRUE LIGHT FULL GOSPEL CHURCH

06/13/2024

ኢድመንተን እውነተኛ ብርሃን ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን
EDMONTON TRUE LIGHT FULL GOSPEL CHURCH

Matthew 28:19-20: "Go therefore and make disciples of all nations, baptizing them in the name of the Father and the Son and the Holy Spirit, teaching them to observe all that I have commanded you; And behold, I am with you always, even to the end of the world."

What is the great mission that our Lord Jesus Christ gave to his disciples after teaching them?

1. The great mission that our Lord Jesus Christ gave to his disciples after teaching them is the gospel.

The good news is the command to preach and live the gospel. Therefore, she is commanded by God to preach to the church.

2. The great mission that our Lord Jesus Christ gave to his disciples after teaching them is planting a church.

In 1 Corinthians 3:6, when the apostle Paul spoke about the planted church of God, he said, "I planted, Apollos watered, but God made it grow."

Apostle Paul's three evangelistic journeys.

1st missionary journey (Acts 13:4 to 15:35).

2nd missionary journey (Acts 15:36 to 18:22).

The 3rd missionary journey (Acts 18:23 to 21:17).

3. The great mission that our Lord Jesus Christ gave to his disciples after teaching them is to educate the saved people and equip them for God's kingdom.

Apostle Paul's three evangelistic journeys took place to preach the gospel, plant the church and teach the saved people to empower God's kingdom. Therefore, let the gospel be preached and the church planted today, and let the saved be sufficient for the kingdom of God. Amen!!!

ኢድመንተን እውነተኛ ብርሃን ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን
EDMONTON TRUE LIGHT FULL GOSPEL CHURCH

06/13/2024

ኢድመንተን እውነተኛ ብርሃን ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን
EDMONTON TRUE LIGHT FULL GOSPEL CHURCH

ማቴዎስ 28:19-20: “እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።”

ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ደቀመዛሙርቱን ካስተማራቸው በኃላ የሰጣቸው ታላቁ ተልዕኮ ምንድን ነው?

1ኛ/ ወንጌል ነው።

የምሥራች የሆነው ወንጌል ሊሰበክና ሊኖር ትዕዛዝ ነው። ስለዚህ ለቤተክርስቲያን ትሰብክ ዘንድ ከእግዚአብሔር ዘንድ ታዛለች።

2ኛ/ ቤተክርስቲያንን መትከል ነው።

ስለተተከለው የእግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ሐዋርያው ጳውሎስ ሲናገር በ1ኛ ቆሮንቶስ 3:6 እንዲህ ይላል "እኔ ተከልሁ አጵሎስም አጠጣ ነገር ግን እግዚአብሔር ያሳድግ ነበር::"

የሐዋርያው ጳውሎስ ሦስት የወንጌል ጉዞዎች።

1ኛ የሚስዮናውያን ጉዞ (የሐዋርያት ሥራ 13፡4 እስከ 15፡35)።

2ኛ የሚስዮናዊ ጉዞ (ሐዋ. 15፡36 እስከ 18፡22)።

3ኛው የሚስዮናውያን ጉዞ (ሐዋ. 18፡23 እስከ 21፡17)።

3ኛ/ የዳነውን ሕዝብ ማስተማርና ለእግዚአብሔር መንግሥት ማብቃት ነው።

የሐዋርያው ጳውሎስ ሦስት የወንጌል ጉዞዎች የተካሄዱት ወንጌልን ሰብኮ ቤተክርስቲያንን ለመትከልና የዳነውን ሕዝብ በማስተማር ለእግዚአብሔር መንግሥት ለማብቃት ነው። ስለዚህ ዛሬም ወንጌል ይሰበክ ቤተክርስቲያንን ይተከል የዳነውም ለእግዚአብሔር መንግሥት ይብቃ። አሜን!!!

ኢድመንተን እውነተኛ ብርሃን ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን
EDMONTON TRUE LIGHT FULL GOSPEL CHURCH

06/13/2024

ኢድመንተን እውነተኛ ብርሃን ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን
EDMONTON TRUE LIGHT FULL GOSPEL CHURCH

2ኛ ቆሮንቶስ ምዕራፍ 8:1-7

በዚህ ምእራፍ ሐዋርያው ​​የቆሮንቶስ ሰዎች በኢየሩሳሌም ለሚኖሩ ድሆች ቅዱሳን በተለያዩ ክርክሮች እንዲሰበሰቡ አነሳስቷቸዋል እና ቲቶ እና አንዳንድ ወንድሞችን አመስግኖላቸዋል። ከዳዊት ውድቀትና ንስሐ የምንማረው ትምህርት ምንድን ነው? የእግዚአብሔር ጸጋ ኃጢአተኞች ይቅርታን ለማግኘት ወደ እርሱ እንዲመለሱ የሚያበረታታ ቢሆንም፣ ቅጣቱ ግን ኃጢአትን አቅልለን እንዳንመለከት ሊያበረታታን ይገባል (ዕብ. 3፡15፤ 12፡5)። የዳዊት ምሳሌ ይቅር የተባለው ኃጢአት አሁንም መዘዝ እንዳለው ያስታውሰናል ነገርግን መራራ መዘዝ ይቅር አንልም ማለት አይደለም ።

በመቄዶንያ ቤተክርስቲያን የተገለጠው የእግዚአብሔር ጸጋ

1. የእግዚአብሔር ጸጋ፡ ጳውሎስ አሁን ስለሌሎች አብያተ ክርስቲያናት እና ስለመስጠት ምሳሌያቸው ይጽፋል። ጳውሎስ ስለዚህ ጉዳይ በመጀመሪያዎቹ ጥቂት ቃላቶቹ ላይ ከእግዚአብሔር ፀጋ ስጦታን ለመስጠት ያለውን እድል እና ፍቃደኝነት እንደሚያጤነው አሳይቷል።

2. የመቄዶንያ አብያተ ክርስቲያናት፡ የግሪክ ሰሜናዊ ክፍል መቄዶንያ ይባል ነበር። ደቡባዊው ክፍል አካይያ ይባል ነበር፣ የቆሮንቶስ ከተማ ደግሞ በአካይያ ግዛት ነበረች። ጳውሎስ በመቄዶንያ …
[8:19 PM, 6/12/2024] Woldegebreal B Damtie: ኢድመንተን እውነተኛ ብርሃን ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን
EDMONTON TRUE LIGHT FULL GOSPEL CHURCH

ማቴዎስ 28:19-20: “እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።”

ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ደቀመዛሙርቱን ካስተማራቸው በኃላ የሰጣቸው ታላቁ ተልዕኮ ምንድን ነው?

1ኛ/ ወንጌል ነው።

የምሥራች የሆነው ወንጌል ሊሰበክና ሊኖር ትዕዛዝ ነው። ስለዚህ ለቤተክርስቲያን ትሰብክ ዘንድ ከእግዚአብሔር ዘንድ ታዛለች።

2ኛ/ ቤተክርስቲያንን መትከል ነው።

ስለተተከለው የእግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ሐዋርያው ጳውሎስ ሲናገር በ1ኛ ቆሮንቶስ 3:6 እንዲህ ይላል "እኔ ተከልሁ አጵሎስም አጠጣ ነገር ግን እግዚአብሔር ያሳድግ ነበር::"

የሐዋርያው ጳውሎስ ሦስት የወንጌል ጉዞዎች።

1ኛ የሚስዮናውያን ጉዞ (የሐዋርያት ሥራ 13፡4 እስከ 15፡35)።

2ኛ የሚስዮናዊ ጉዞ (ሐዋ. 15፡36 እስከ 18፡22)።

3ኛው የሚስዮናውያን ጉዞ (ሐዋ. 18፡23 እስከ 21፡17)።

3ኛ/ የዳነውን ሕዝብ ማስተማርና ለእግዚአብሔር መንግሥት ማብቃት ነው።

የሐዋርያው ጳውሎስ ሦስት የወንጌል ጉዞዎች የተካሄዱት ወንጌልን ሰብኮ ቤተክርስቲያንን ለመትከልና የዳነውን ሕዝብ በማስተማር ለእግዚአብሔር መንግሥት ለማብቃት ነው። ስለዚህ ዛሬም ወንጌል ይሰበክ ቤተክርስቲያንን ይተከል የዳነውም ለእግዚአብሔር መንግሥት ይብቃ። አሜን!!!

ኢድመንተን እውነተኛ ብርሃን ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን
EDMONTON TRUE LIGHT FULL GOSPEL CHURCH

06/12/2024

ምዕራፍ 1
ቶሎ ይሆን ዘንድ የሚገባውን ነገር ለባሪያዎቹ ያሳይ ዘንድ እግዚአብሔር ለኢየሱስ ክርስቶስ የሰጠው በእርሱም የተገለጠው ይህ ነው፥ ኢየሱስም በመልአኩ ልኮ ለባሪያው ለዮሐንስ አመለከተ፥
2 እርሱም ለእግዚአብሔር ቃልና ለኢየሱስ ክርስቶስ ምስክር ላየውም ሁሉ መሰከረ።
3 ዘመኑ ቀርቦአልና የሚያነበው፥ የትንቢቱን ቃል የሚሰሙትና በውስጡ የተጻፈውን የሚጠብቁት ብፁዓን ናቸው።
4 -
5 ዮሐንስ በእስያ ላሉት ለሰባቱ አብያተ ክርስቲያናት፤ ካለውና ከነበረው ከሚመጣውም፥ በዙፋኑም ፊት ካሉት ከሰባቱ መናፍስት፥ ከታመነውም ምስክር ከሙታንም በኵር የምድርም ነገሥታት ገዥ ከሆነ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን። ለወደደን ከኃጢአታችንም በደሙ ላጠበን፥
6 መንግሥትም ለአምላኩና ለአባቱም ካህናት እንድንሆን ላደረገ፥ ለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ክብርና ኃይል ይሁን፤ አሜን።
7 እነሆ፥ ከደመና ጋር ይመጣል፤ ዓይንም ሁሉ የወጉትም ያዩታል፥ የምድርም ወገኖች ሁሉ ስለ እርሱ ዋይ ዋይ ይላሉ። አዎን፥ አሜን።
8 ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ። አልፋና ዖሜጋ እኔ ነኝ ይላል።
9 እኔ ወንድማችሁ የሆንሁ ከእናንተም ጋር አብሬ መከራውንና መንግሥቱን የኢየሱስ ክርስቶስንም ትዕግሥት የምካፈል ዮሐንስ ስለ እግዚአብሔር ቃልና ስለ ኢየሱስ ምስክር ፍጥሞ በምትባል ደሴት ነበርሁ።
10 በጌታ ቀን በመንፈስ ነበርሁ፥ በኋላዬም የመለከትን ድምፅ የሚመስል ትላቅ ድምፅ ሰማሁ፥
11 እንዲሁም። የምታየውን በመጽሐፍ ጽፈህ ወደ ኤፌሶንና ወደ ሰምርኔስ ወደ ጴርጋሞንም ወደ ትያጥሮንም ወደ ሰርዴስም ወደ ፊልድልፍያም ወደ ሎዶቅያም በእስያ ወዳሉት ወደ ሰባቱ አብያተ ክርስቲያናት ላክ አለኝ።
12 የሚናገረኝንም ድምፅ ለማየት ዘወር አልሁ፤ ዘወርም ብዬ ሰባት የወርቅ መቅረዞች አየሁ፥
13 በመቅረዞቹም መካከል የሰው ልጅ የሚመስለውን አየሁ፥ እርሱም እስከ እግሩ ድረስ ልብስ የለበሰው ደረቱንም በወርቅ መታጠቂያ የታጠቀ ነበር።
14 ራሱና የራሱ ጠጕርም እንደ ነጭ የበግ ጠጕር እንደ በረዶም ነጭ ነበሩ፥ ዓይኖቹም እንደ እሳት ነበልባል ነበሩ፤
15 እግሮቹም በእቶን የነጠረ የጋለ ናስ ይመስሉ ነበር፥ ድምፁም እንደ ብዙ ውኃዎች ድምፅ ነበረ።
16 በቀኝ እጁም ሰባት ከዋክብት ነበሩት፥ ከአፉም በሁለት ወገን የተሳለ ስለታም ሰይፍ ወጣ፤ ፊቱም በኃይል እንደሚበራ እንደ ፀሐይ ነበረ።
17 ባየሁትም ጊዜ እንደ ሞተ ሰው ሆኜ ከእግሩ በታች ወደቅሁ። ቀኝ እጁንም ጫነብኝ እንዲህም አለኝ። አትፍራ፤ ፊተኛውና መጨረሻው ሕያውም እኔ ነኝ፥
18 ሞቼም ነበርሁ እነሆም፥ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ሕያው ነኝ፥ የሞትና የሲኦልም መክፈቻ አለኝ።
19 እንግዲህ ያየኸውን አሁንም ያለውን ከዚህም በኋላ ይሆን ዘንድ ያለውን ጻፍ።
20 በቀኝ እጄ ያየሃቸው የሰባቱ ከዋክብትና የሰባቱ የወርቅ መቅረዞች ምሥጢር ይህ ነው፤ ሰባቱ ከዋክብት የሰባቱ አብያተ ክርስቲያናት መላእክት ናቸው፥ ሰባቱም መቅረዞች ሰባቱ አብያተ ክርስቲያናት ናቸው።

06/12/2024

Exodus 15:2 The Lord is my strength and my strong helper,

Address

Edmonton, AB

Telephone

+17806800849

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Edmonton True Light full gospel church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Edmonton True Light full gospel church:

Featured

Share

Category