Pastor Terefe Sereke

Pastor Terefe Sereke A Platform for Good News.

06/17/2026

https://maps.app.goo.gl/fiSJuc1ECkwde6w79?g_st=iw
የአባቶችን ቀን ምክንያት በማድረግ ለወንዶች ሁሉ የተዘጋጀ የውሎ ፒክኒክ:: ዋበመን ሌል ከጠዋቱ 9:30 am ጀምሮ

Saturday, June 20, from 9:30 AM to 4:00 PM at Wabamun Lake.

All men are invited to attend. We look forward to seeing you all there!

Blessings.

06/13/2026

"የእግዚአብሔር መንፈስ ባለበት በዚያ አርነት አለ።"
2ኛ ቆሮንቶስ 3:17
✨ የእግዚአብሔር ቃል በኃይልና በእውነት ይገለጣል! ✨
​ሕይወትን የሚቀይር፣ መንፈስን የሚያድስ ልዩ የቃል ጊዜ ከእስራኤል ምድር ከመጣው የእግዚአብሔር ሰው መጋቢ ቢንያም (እውነትን በፍቅር አገልግሎት መሪ) ጋር ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል።
​አቅጣጫ የሚቀይር የጌታ ድምጽ የሚሰሙበት፣ የእውነትና የፍቅር አገልግሎት የሚፈስበት ልዩ ጉባኤ ነው። ሁላችሁም እንዳያመልጣችሁ!
​መቼ?
​ሐሙስ ሰኔ 4 ከምሽቱ 11:30 ጀምሮ
​እሁድ ሰኔ 7 ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ጀምሮ
​የት?
​ቦሌ ቡልቡላ ሪፌንቲ አደባባይ ዝቅ ብሎ፣ ጨፌ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት።
​አብረውን እንዲሳተፉ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ። በቦታው እንገናኝ! 🙌

06/08/2026
06/08/2026

📖 መሪ ጥቅስ፦ "አቤቱ፥ በዘመናት መካከል ሥራህን አድስ..." (ዕንባቆም 3፥2)
​🔥 የዳግመኛ መነቃቃት የ (Revival) ጥሪ ለዚህ ትውልድ🔥
​በ70ዎቹ ዓመታት በቦሌ ኦሊምፒያ በነበረው ታላቅ የሪቫይቫል ታሪክ እግዚአብሔር በኃይልና በክብር ከተጠቀመባቸው መካከል ፓስተር ሰለሞን፤ ዛሬም ጌታ በቀድሞ ክብሩና ኃይሉ በምድራችን ላይ በታላቅ መነቃቃት እንደሚሰራ በመረዳት ትውልዱን እያነቃቁ ይገኛሉ!
​ይህ እግዚአብሔር ለምድራችን ያዘጋጀው የክብር ዘመን የእርስዎም የሕይወት መለወጫ ቀን እንዲሆን ተጋብዘዋል። መንፈስዎ የሚታደስበት፣ የቀዘቀዘው የሚቀጣጠልበትና አዲስ ኃይል የሚቀበሉበት ልዩ የመነቃቃት ጊዜ ይሆንልዎታል።
​📅 የጉባኤው ቀናት፦​ዘወትር ዓርብ እና እሁድ
​⏰ ሰዓት፦ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ጀምሮ
​📍 አድራሻ፦ሲኤምሲ (CMC)፣ የተባበሩት ማደያ አጠገብ፣ ፀሐይ ሪል እስቴት ፊት ለፊት፣ እጅጋየሁ ዲባባ ሕንፃ ቤዝመንት (Basement)
​ኑ! አብረን እንታደስ፤ ይህንን መንፈሳዊ ድግስ ለሌሎችም በማጋራት (Share በማድረግ) የበረከቱ ተካፋይ ያድርጓቸው!

06/01/2026
05/23/2026

ሁላችሁም ተጋብዛችሃል:: May 31, at the Ethiopian Evanglical Church of Edmonton ጠዋት 11:45 am በዋናው ቤተክርስቲያን ማታ 5:30 pm በዳውን ታዉን አጥብያ::

05/23/2026

Understanding how the Enemy attacks our Faith and responding to God’s call to Return.This stream is created with

Address

12840-57 Street
Edmonton, AB
T5A0E6

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Pastor Terefe Sereke posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Pastor Terefe Sereke:

Featured

Share