07/25/2026
ውድ የብሩክስ መካነ ሕይወት አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አባላት፣
በከፍተኛ ሀዘን የቤተክርስቲያችን አባል የነበረችው ነጻነት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቷን እናሳውቃለን።
በዚህ አስከፊ የሀዘን ወቅት፣ ሁላችንም በመገኘት ቤተሰቦቿን በማጽናናት፣ በጸሎትና በማፅናናት አብረናቸው እንድንቆም በአክብሮት እንጠይቃለን። በዚህ ከባድ ጊዜ መገኘታችሁ ለቤተሰቦቿ ትልቅ ብርታትና መጽናኛ ይሆናል።
እንደ አንድ ማህበረሰብ አብረን እንቁም፣ ነጻነትን በጸሎታችን እናስብ፣ ለቤተሰቦቿም እግዚአብሔር ጽናት፣ ሰላም እና መጽናኛ እንዲሰጣቸው እንጸልይ።
የብሩክስ መካነ ሕይወት አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ቤተክርስትያን
With deep sadness, we announce the passing of our beloved church member. We ask all members of our church community to keep the family in your prayers, offer your condolences, and, if possible, join them in mourning during this difficult time.
“Blessed are those who mourn, for they shall be comforted.” — Matthew 5:4
May God grant eternal rest to the departed soul and strength and peace to the bereaved family.