ካልጋሪ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል / Calgary Debre Mehret St.Gabriel EOTC

  • Home
  • Canada
  • Calgary, AB
  • ካልጋሪ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል / Calgary Debre Mehret St.Gabriel EOTC

ካልጋሪ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል / Calgary Debre Mehret St.Gabriel EOTC Peace be with you all. May the gracious God help us to communicate and help each other in this difficult time.

We hope this page can help us to reach out as many people as possible. Calgary DM St.Gabriel EOTC Church administration office .

08/24/2026
ያኔ በደብረ ታቦር ተራራ ላይ ከጌታችን ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር በደመናው ውስጥ የነበሩት ሦስቱ ደቀመዛሙርት እንዴት የተባረኩ ናቸው? እኛም ከወደድን እና ከፈቀድን ክርስቶስ እን...
08/19/2026

ያኔ በደብረ ታቦር ተራራ ላይ ከጌታችን ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር በደመናው ውስጥ የነበሩት ሦስቱ ደቀመዛሙርት እንዴት የተባረኩ ናቸው? እኛም ከወደድን እና ከፈቀድን ክርስቶስ እንደ እነዚህ በተራራ ሳይሆን በሚያስደንቅ በግርማ ብርሃን ውስጥ እናየዋለን።

ክርስቶስ ዳግመኛ በእንዲህ ዓይነት ክብር አይመጣም። ይልቁንም በዚሁ ተራራ ባሳየው ከፊል ብርሃን ጸዳል ሳይሆን በአባቱ ክብር እናየዋለን። ከሙሴና ከኤልያስ ጋር ሳይሆን ከመላእክት፣ ከሊቀነ መላእክት፣ ከኪሩቤል እና ከሌሎች አእላፍ ነገደ መላእክት ጋር ሲመጣ እናየዋለን። ደመናን ይዞ ሳይሆን ለባልዋ እንደተሸለመች ሙሽራ የተዘጋጀችውን አዲሲቷን ኢየሩሳሌም (መንግሥተ ሰማያትን) ይዞ ሲመጣ እናየዋለን።

መጥቶም በጸጋው ዙፋን ሳይሆን በፍርድ ዙፋኑ ይቀመጣል፤ ያኔ ሰው ሁሉ ከመጋረጃው ወጥቶ በፊቱ ይቆማል።
እግዚአብሔር ከበዓሉ በረከት ያሳትፈን ።
በቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ

Address

Calgary, AB
T2E1Y1

Opening Hours

Friday 5:30pm - 7:45pm
Sunday 5am - 11am

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ካልጋሪ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል / Calgary Debre Mehret St.Gabriel EOTC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to ካልጋሪ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል / Calgary Debre Mehret St.Gabriel EOTC:

Shortcuts

Share