በባህሬን የክርስቶስ ሙላት ቤተ ክርስቲያን / Fullness of Christ Church in Bahrain

  • Home
  • Bahrain
  • Manama
  • በባህሬን የክርስቶስ ሙላት ቤተ ክርስቲያን / Fullness of Christ Church in Bahrain

በባህሬን የክርስቶስ ሙላት ቤተ ክርስቲያን / Fullness of Christ Church in Bahrain ዓለም አቀፍ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን

23/08/2026
የአርብ ጉባዔ ኦገስት 7 - ባህሬን አጥቢያFriday Aug 7/2026
12/08/2026

የአርብ ጉባዔ ኦገስት 7 - ባህሬን አጥቢያ
Friday Aug 7/2026

እኛ ድነትን በነፃ የተቀበልነው ፥ ጌታ ኢየሱስ የሚከፈለውን ዋጋ ከፍሎልን ነው። ድነት በፀጋ ነው ስንል፥ ድነት ርካሽ ነው እያልን አይደለም: እንዲያውም ማንም ሰው በራሱ ሊያገኘው የማይችለው...
26/07/2026

እኛ ድነትን በነፃ የተቀበልነው ፥ ጌታ ኢየሱስ የሚከፈለውን ዋጋ ከፍሎልን ነው።
ድነት በፀጋ ነው ስንል፥ ድነት ርካሽ ነው እያልን አይደለም: እንዲያውም ማንም ሰው በራሱ ሊያገኘው የማይችለው በጣም ውድ ነገር ነው። ድነትን እኛ ስንቀበለው ነው እንጂ ነፃ ጌታ ኢየሱስ በነፃ አላመጣውም። ለድነት የሚከፈለውን ዋጋ ከፍሎበታል ማለትም ስጋውን ቆርሶበታል፣ ደሙን አፍስሶበታል፣ ነፍሱን አሳልፎ ሰጥቶበታል።
“በውድ ልጁም፥ እንደ ጸጋው ባለ ጠግነት መጠን፥ በደሙ የተደረገ ቤዛነታችንን አገኘን እርሱም የበደላችን ስርየት።”
ኤፌ1:7

04/05/2026

ኢየሱስ ዛሬም ይፈውሳል!
Azaria Moges

ነገ አርብ ከጠዋቱ 10:30am
09/04/2026

ነገ አርብ
ከጠዋቱ 10:30am

April 10 አርብ - ባህሬን
29/03/2026

April 10 አርብ - ባህሬን

Address

Manama

Telephone

+251911465188

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when በባህሬን የክርስቶስ ሙላት ቤተ ክርስቲያን / Fullness of Christ Church in Bahrain posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share