Antwerp Debre Sebhat Kidus Tekle Haimanot Church

Antwerp Debre Sebhat Kidus Tekle Haimanot Church Ethiopian Orthodox Tewahedo Debre Sebhat Kidus Tekle Haimanot Church in Antwerp Belgium

የጥምቀት በዓል  በአንትወፕ ተክለሃይማኖት    ታቦተ ቅድስት ሥላሴ   ታቦተ ቅድስት ኪዳነምህረት    ታቦተ ቅዱስ ሚካኤል    ታቦተ ቅዱስ ተክለሃይማኖት በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ተከበረጥ...
23/01/2025

የጥምቀት በዓል በአንትወፕ ተክለሃይማኖት
ታቦተ ቅድስት ሥላሴ
ታቦተ ቅድስት ኪዳነምህረት
ታቦተ ቅዱስ ሚካኤል
ታቦተ ቅዱስ ተክለሃይማኖት በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ተከበረ
ጥር 11/2017 ዓ.ም

23/01/2025

የከተራ በዓል ታቦተ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት
ታቦተ ቅዱስ ሚካኤል
ታቦተ ቅዱስ ተክለሃይማኖት
በአንትወርፕ ተክለሃይማኖት ቤልጂየም
ጥር 10 /2017 ዓ.ም

23/01/2025

የታሕሣስ 24/ 2017 ዓ.ም የተክለሃይማኖት ዓመታዊ ክብረ በዓል አንትወርፕ ተክለሃይማኖት ቤልጂየም

ከመ ትባርከነ በመስቀልከ ዘወርቅ
ተዋነይ በጽድቅ((4)
ተክለሃይማኖት ሐመልማለ ወርቅ

እንኳን ለአባታችን ለቅዱስ ተክለሃይማኖት የልደታቸው ክብረ በዓል አደረሰን የፊታችን እሁድ ታሕሳስ 20 /2017 ዓ ም (Dec 29/2024)  አንትወርፕ ተክለሃይማኖት አይቀርም
24/12/2024

እንኳን ለአባታችን ለቅዱስ ተክለሃይማኖት የልደታቸው ክብረ በዓል አደረሰን የፊታችን እሁድ ታሕሳስ 20 /2017 ዓ ም (Dec 29/2024) አንትወርፕ ተክለሃይማኖት አይቀርም

"እግዚአብሔር ታላቅ ነገር አደረገልን ደስም አለን " መዝ 126:3  አምላከ ተክለሃይማኖት ክብር ምስጋና ይግባው ሕንፃ ቤተክርስቲያን ግዥው ተጠናቅቀቀ  ግዥውን ማብሰርያ ልዩ የምስጋና መርሃ...
24/12/2024

"እግዚአብሔር ታላቅ ነገር አደረገልን ደስም አለን " መዝ 126:3
አምላከ ተክለሃይማኖት ክብር ምስጋና ይግባው ሕንፃ ቤተክርስቲያን ግዥው ተጠናቅቀቀ ግዥውን ማብሰርያ ልዩ የምስጋና መርሃ ግብርም ተፈጸመ
" ዝንቱ ኲሉ ኮነ በደብረ ስብሐት በፈቃደ እግዚአብሔር "

29/07/2024

"ቤቱን ለባለቤቱ ሳናስረክብ ለዓይናችን እንቅልፍ አንሰጥም"
"ዘንድሮ በሀገረ ቤልጂየም ታሪክ ይሰራል"

እንኳን በአውሮፓ የኢትዮጵያዊያን የስፖርት በዓል ቀን አደረሳችሁ

ከመላው አውሮፓ ለስፖርት ለምትመጡ ኢትዮጵያውያን በሙሉ የደብረ ስብሐት ቅዱስ ተክለ ሃይማኖት ቤ/ክ ድንኳን በልዩ መስተንግዶ ይጠብቃችኋል
መስተንግዶአችን በእጅጉ ይደሰታሉ
ከባሕላዊ ምግቦች ባሻገር በድንኳናችን ንዋየ ቅዱሳት፣ የኢትዮጵያውያን 2017 ካሌንደር፣ ቲሸርት፣ ትኩስ መጠጦችን ጨምሮ ዝግጅቱ ተጠናቋል

ከJuly 30 እስከ Aug 4 /2024*

አድራሻ፦
Sportdienst Ronse T Rosco Leuzesteenweg 241 ,9600 Ronse

28/07/2024
29/03/2024
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ  ከከርሞ ያድርሰን ለዓመቱ
22/01/2024

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ ከከርሞ ያድርሰን ለዓመቱ

18/01/2024

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ የከተራ በዓል አደረሳችሁ በአንትወርፕ Groenenborgerlaan 149Antwerp የፊታችን ቅዳሜ ጥር 11/2016ዓም (jan 20/2024) ከ14:00 ሰዓት ጀምሮ
ታቦተ ሥላሴ
ታቦተ ኪዳነምህረት
ታቦተ ሚካኤል
ታቦተ ተክለሃይማኖት በሚገኙበት በታላቅ ድምቀት ይከበራል በማግስቱም እሁድ የቅዳሴ እና የጥምቀተ ባህር በዓል ይኖራል በረከቱ እንዳያመልጥዎ

Adres

Groenenborgerlaan 149
Antwerp
2020

Website

Meldingen

Wees de eerste die het weet en laat ons u een e-mail sturen wanneer Antwerp Debre Sebhat Kidus Tekle Haimanot Church nieuws en promoties plaatst. Uw e-mailadres wordt niet voor andere doeleinden gebruikt en u kunt zich op elk gewenst moment afmelden.

Contact De Plaats Van Aanbidding

Stuur een bericht naar Antwerp Debre Sebhat Kidus Tekle Haimanot Church:

Delen