የዲን ወታደር Ye din wetader

የዲን ወታደር Ye din wetader our page serves to peoples who wants real information

እምነቴን እና እኔነቴን የማያከብር ባንክን በደንብ እየለየን ነው!!!✅✅✅✅✅✅✅✅ከሱፍይ ሙስሊሙ ሱቅ በየ ቀኑ ደጅ እየጠኑ ለምን ከሙስሊም ባንክ አታስቀምጡም የሚሉት የውሀብይ ፈረስ ባንኮች ...
25/08/2026

እምነቴን እና እኔነቴን የማያከብር ባንክን በደንብ እየለየን ነው!!!
✅✅✅✅✅✅✅✅
ከሱፍይ ሙስሊሙ ሱቅ በየ ቀኑ ደጅ እየጠኑ ለምን ከሙስሊም ባንክ አታስቀምጡም የሚሉት የውሀብይ ፈረስ ባንኮች ለመውሊድ እንኳን አደረሳቹህ ለማለት የቀፈፋቸው ሆዳሞች ነገ ላይ ከርፈፍ እያሉ ሲመጡ ማን እንደሆነ በደንብ ማሳያት ይገባል።

እነኚህ በመጅሊስ ዙሪያ በከበባ ጸረ-ሱፍይ ውሀብዮች የሀብት ማድለቢያ የሆኑ ባንኮች አሁን ላይ መሽኮርመም ትተው በግልጽ እየመጡ ነውና እኛም በግልጽ ስራችንን ማን ባንክ ጋ ማድረግ እንዳለብን ነጻ ውሳኔ ይሰጠናል።በስመ-ሙስሊም የውሀብይን ሁለንተናዊ ፍላጎት ሊያሟላ የሚለፋደድን ባንከር "ለቦርዶችህ ዘመዶች እንዲያንቀሳቅሱት ንገራቸው" በሚል የጨዋ ደንብ መልሰን መዝጋት ይኖርብናል።

አሁን ላይ በአዲስና በተደራጀ መልኩ ሱፍዩ-ሁለንተናዊ ትግል ማድረግና መብቱን ለነገ ሳይል በተደራጀ ሁኔታ ማስከበር የሚገባበት ጊዜ ላይ ነን።

SHARE SHARE SHARE ያድርጉ
LIKE LIKE LIKE LIKE በማድረግ የእርስወን ድርሻ ለሌሎች በማዳረስ ይወጡ
#የፌስቡክ #ገጻችንን #የዲን #ወታደር #የሚለዉን #ይህንን👇🏿
https://m.facebook.com/yedinwetader
በመንካት ገብተዉ #ያድርጉ

በቴሌግራም ይከታተሉን
https://t.me/joinchat/AAAAAFlZ0HCkBTtYs5KqDA

የውሀብያው መጅሊስ መውሊድ  ከዛሬ ውጭ በመስጅድ እንዳይደረግ ከለከለ!!!በመንግስት ፊትአውራሪነት ተቋም መስራቹህ ሱፍይ በታጣቂ ቢሮ ሰብሮ የገባው የውሀብይ ቡድን ሱፍይ በሰራው መስጅድ ላይ ...
24/08/2026

የውሀብያው መጅሊስ መውሊድ ከዛሬ ውጭ በመስጅድ እንዳይደረግ ከለከለ!!!

በመንግስት ፊትአውራሪነት ተቋም መስራቹህ ሱፍይ በታጣቂ ቢሮ ሰብሮ የገባው የውሀብይ ቡድን ሱፍይ በሰራው መስጅድ ላይ ከዛሬ ውጭ መውሊድ በመስጅዶች እንዳይከበር መከልከሉ ታውቋል።
ይህ ህገወጥ ስብስብ ልኩን አልፎ ሱፍያዊ እምነቶች ላይ ጣልቃ በመግባት አባቶቻችን እና አያቶቻችን በሰሩት መስጅድ መውሊድ የምናወጣበትን ቀን መገደብ ጀምሯል።

የመስጅድ ኢማሞችን ሲያባርር፣የመስጅድ አስተዳደሮችን ከሌላ ሰፈር እያመጣ መስጅድ ሲነጥቅ እና ሱፍያዊ እሴቶችን ተቋማዊ በሆነ መልኩ በስትራቴጅ ሲከውን የቆየው ስብስብ አሁን አሁን "ምን ያመጣሉ "የሚል ንቀት የተሞላበት ውሳኔም መወሰን ጀምሯል።በመሆኑም ሁሉም ሱፍይ ከመሻይኾቻችን ጀምሮ ወጣጉ ሴቱም ወንዱም ለሀይማኖቱ ነጻነትና ክብር ሲል መራራውን ትግል መጀመር ይኖርበታል።

ዛሬ መውሊድ እንዳይደረግ ቀን የገደበ ህገወጥ ስብስብ ነገ ላይ ከነ-አካቴው መውሊድ እንዳይከበር ማለቱ ሳይታለም የተፈታ ነው።በመሆኑም መዘናጋቱን በማስወገድ በተደራጀ ሁኔታ ለማይቀረው ትግል መዘጋጀትና እያንዳንዱ አንቂ ደግሞ ማህበረሰቡን በሚገባ ማንቃትና ለመራራው ትግል ተከታታይ ግንዛቤ በመፍጠር መብትን ያለ ማንም ርዳታ ማስከበር ይገባናል።

1501ኛው መውሊድ ሲከበርም በየ አካባቢው ያለ ሱፍይ ከመጅሊስ ጋ ተጣብቀው የራሳቸውን ጥቅም የሚያጋብሱትንም ሆነ አስመሳይ የመጅሊስ አመራሮችን በመቃወም ተከታታይ እና ጠንካራውን ትግል መጀመር ይገባል።
SHARE SHARE SHARE ያድርጉ
LIKE LIKE LIKE LIKE በማድረግ የእርስወን ድርሻ ለሌሎች በማዳረስ ይወጡ
#የፌስቡክ #ገጻችንን #የዲን #ወታደር #የሚለዉን #ይህንን👇🏿
https://m.facebook.com/yedinwetader
በመንካት ገብተዉ #ያድርጉ

በቴሌግራም ይከታተሉን
https://t.me/joinchat/AAAAAFlZ0HCkBTtYs5KqDA

3ኛ ሳምንት የመውሊድ መቀበያ በአንዋር መስጅድ እንዲህ ተጠናቋል።ማሻአላህየታላቁ አንዋር መስጅድ የመውሊድ መቀበያ የኢሽቅ ፕሮግራም ታዋቂ ማዲኾች በቅብብሎሽ ያጀቡት ሲሆን እጅግ በርካታ በሽወ...
31/07/2026

3ኛ ሳምንት የመውሊድ መቀበያ በአንዋር መስጅድ እንዲህ ተጠናቋል።ማሻአላህ

የታላቁ አንዋር መስጅድ የመውሊድ መቀበያ የኢሽቅ ፕሮግራም ታዋቂ ማዲኾች በቅብብሎሽ ያጀቡት ሲሆን እጅግ በርካታ በሽወች የሚቆጠር ሙሂበ-ረሱል የታደመበት ከአንድ ስአት በላይ የቆየ እጅግ ያማረ አደቡን የጠበቀ እና ያሸበረቀ ፕሮግራም ሆኖ አልፏል።
ይህንን ፕሮግራም በዋናነት እያስተባበሩ ያሉ የአንዋር መስጅድ ወጣት ጀመአ ወንድሞች ከአባቶቻችን የተቀበሉትን አደራ በሚገባ በቅብብሎሽ እዚህ አድርሰው የመስጅዱን ታሪክና የመውሊዱን ክብር በሚመጥን መልኩ የተለያዩ ጫናወችን ተቋቁመው ያደግንበትን ፕሮግራም ባማረ መልኩ ስላሳኩ አላህ ኸይር ምንዳቹህን ይስጣቹ።
ዛሬ በኦሮሚያ ነቀምት፣በወሎ፣ጎጃም ዳንግላ፣ሐረር እና ባህርዳር በታላላቅ መስጅዶች የመውሊድ መቀበያ ኢሽቅ እንደነበር መልእክቶች ደርሰውናል።የፎቶ ማስረጃወች ሲደርሱን የምንለቃቸው ይሆናል።
SHARE SHARE SHARE ያድርጉ
LIKE LIKE LIKE LIKE በማድረግ የእርስወን ድርሻ ለሌሎች በማዳረስ ይወጡ
#የፌስቡክ #ገጻችንን #የዲን #ወታደር #የሚለዉን #ይህንን👇🏿
https://m.facebook.com/yedinwetader
በመንካት ገብተዉ #ያድርጉ

በቴሌግራም ይከታተሉን
https://t.me/joinchat/AAAAAFlZ0HCkBTtYs5KqDA

ተከሶ የተፈረደበት ሰው ከመቸ ወዲህ ዳኛ ሊያውም ፕሬዝዳንት የሚኮነው?     በፌደራል ሸሪአ ፍ/ቤትም ሆነ በመደበኛው ፍ/ቤት ተከሶ የሚያውቅ ዳኛ መሆን እንደማይችል እየታወቀ፣የሱፍያ አማኝ ...
29/07/2026

ተከሶ የተፈረደበት ሰው ከመቸ ወዲህ ዳኛ ሊያውም ፕሬዝዳንት የሚኮነው?
በፌደራል ሸሪአ ፍ/ቤትም ሆነ በመደበኛው ፍ/ቤት ተከሶ የሚያውቅ ዳኛ መሆን እንደማይችል እየታወቀ፣የሱፍያ አማኝ የሆነውን ሁሉ በየ ደረጃው ከሀላፊነት ካልወረደ በቀጣይ ለስልጣናችን ያሰጋናል ብለው የፈረጁትን ህግና መርህ ጥሰው በፖለቲካዊ ውሳኔም ቢሆን ዳኛም ፕሬዝዳንትም እንደሚኮን በይፋ ዛሬ ታይቷል።

ከአሁን በፊት ፕሬዝዳንት የነበሩትን ሰው ሱፍይ በመሆናቸው እና ለውሀብዩ መጅሊስ ስጋት ነው ተብለው ስለተፈረጁ በመጅሊስ ሰወች አሰልቺ እና ሆን ተብሎ በመንግስት ሀላፊወች ሳይቀር ግፊት ተደርጎባቸው መልቀቂያ እንዲጽፉ ያደረጉት በውሀብይ አመራር ለመቀየር የታቀደ አሻጥር ከጀርባው ስላለ ብቻ ነው።

ሱፍይ የሆነውን ሁሉ በየ ደረጃው ካለው የዳኝነት ሀላፊነት ቀስ በቀስ የማጽዳት ውሀብያዊ እቅድ ፕሬዝዳንቱን በማንሳት የተጀመረ ሲሆን ህግ ተጥሶ ፕሬዝዳንት የሆነው ውሀብይ ደግሞ በተዋረድ ሱፍያወችን ከሸሪአ ዳኛ የማባረር እና በውሀብይ የመተካት አዙሪቱን ለመፈጸም በቋፍ ላይ ይገኛል።

ሱፍያዊ የተደራጀ ትግል ራስንም እምነትንም ያስከብራል።2 መጅሊስ ወይንም የውሀብይ አጃቢ መሆን ሊያበቃ ይገባል።
SHARE SHARE SHARE ያድርጉ
LIKE LIKE LIKE LIKE በማድረግ የእርስወን ድርሻ ለሌሎች በማዳረስ ይወጡ
#የፌስቡክ #ገጻችንን #የዲን #ወታደር #የሚለዉን #ይህንን👇🏿
https://m.facebook.com/yedinwetader
በመንካት ገብተዉ #ያድርጉ

በቴሌግራም ይከታተሉን
https://t.me/joinchat/AAAAAFlZ0HCkBTtYs5KqDA

አንዋር መስጅድ ለ2ኛ ሳምንት አሸብርቋል።    በሀገራችን ካሉ ቀደምት መስጅዶች ውስጥ የመሀል መርካቶው አንዋር መስጅድ የመውሊድ መቀበያ 2ኛ ጁምአ በሚገርም ድምቀት ተከናውኗል።ታላላቅ ኡለሞ...
24/07/2026

አንዋር መስጅድ ለ2ኛ ሳምንት አሸብርቋል።
በሀገራችን ካሉ ቀደምት መስጅዶች ውስጥ የመሀል መርካቶው አንዋር መስጅድ የመውሊድ መቀበያ 2ኛ ጁምአ በሚገርም ድምቀት ተከናውኗል።
ታላላቅ ኡለሞች እና ምርጥ ምርጥ ማዲኾች በተሳተፉበት የዛሬው የኢሽቅ ፕሮግራም እጅግ በርካት ህዝበ-ሙስሊም የታደመበት ሲሆን በክ/ሀገር ያሉ አንዳንድ መስጅዶች ቅድመ-ዝግጅት ጨርሰው ለቀጣይ ጁምአ የመውሊዱ ደስታ የሚፈካበት እና ባብዛኛው ወጣቶችን ያሳተፈ እንዲሆን ታስቦ መዘጋጀቱን በውስጥ ገልጸውልናል።በርቱ ወንድሞቻችን
SHARE SHARE SHARE ያድርጉ
LIKE LIKE LIKE LIKE በማድረግ የእርስወን ድርሻ ለሌሎች በማዳረስ ይወጡ
#የፌስቡክ #ገጻችንን #የዲን #ወታደር #የሚለዉን #ይህንን👇🏿
https://m.facebook.com/yedinwetader
በመንካት ገብተዉ #ያድርጉ

በቴሌግራም ይከታተሉን
https://t.me/joinchat/AAAAAFlZ0HCkBTtYs5KqDA

ሀገርን የመሰረተ፣ለሀገር የተዋደቀ፣ቀደምቱን የሱፍይ መሪወችን ያገለለ ምክክር ግቡን አይመታም!!!በክፉውም ሆነ በደጉ ከሀገር ጥሪ ፊት የሚሰለፉ፣ከጣሊያን ወረራ ጀምሮ ለሀገር የተዋደቁ የቀደም...
23/07/2026

ሀገርን የመሰረተ፣ለሀገር የተዋደቀ፣ቀደምቱን የሱፍይ መሪወችን ያገለለ ምክክር ግቡን አይመታም!!!

በክፉውም ሆነ በደጉ ከሀገር ጥሪ ፊት የሚሰለፉ፣ከጣሊያን ወረራ ጀምሮ ለሀገር የተዋደቁ የቀደምት አባቶቻችን እምነት የሆነውን የሱፍይ ሙስሊሞች እምነትን እኩል እንደ መንግስት በማግለል እና ቅሬታውን እንዲሁም መንግስታዊ ግፉን እንዲናገርና ለወደፊት እኩል ሀገር ለመገንባት ሀሳብ እንዳያዋጣ ሲስተማቲክ ማግለሉ ገለልተኛ ነኝ ባዩን ኮሚሽን ጥያቄ ውስጥ ያስገባል።

ከቅርብ ጊዜ መሪያችን ከተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጅ ኡመር ጀምሮ የለውጥ መንግስት የሚባለው የሱፍይ እስልምና ጠላትና ውሀብይን ሁሉንም ኢስላማዊ ተቋም በማስረከብ ቅብ-ድጋፍ እና የሶሻል ሚዲያ ጩኸትን እመልሳለሁ ብሎ በመነሳት የመጅሊስ ቢሮ በፖሊሶቹ ሰብሮ ከማስረከብ ጀምሮ የይምሰል የመጅሊስ ምርጫ አስደርጎ ሁሉንም ተቋም የማስወረር እና መስጅዶችን የመንጠቅ ውንብድና ቀጥሎ ያለና የሱፍይ ሙስሊም ጥያቄወችን በማፈን ከ2 መጅሊስ እስከ ተገፍተናል አቤቱታ ከሰላም ሞኒስቴር እስከ ጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት በታፈነበት ሁኔታ ይህንን ቅሬታወችን ለመፍታት እና ሀገራዊ ስምምነት ለመፍጠር ተቋቁሜያለሁ የሚለው የምክክር ኮሚሽን ይህ ሁሉ ቅሬታና በደል እንዳለ እያወቀ የችግሩ ምንጭና ተጠቃሚ የሆነውን የመጅሊስ ሰወችን እና በዙሪያው ያሉ ጥቅም ተጋሪወችን ሰብስቦ በስመ-እስልምና ተሰብስበው ማየት ገለልተኝነትንም ሆነ ትክክለኛ የመፍትሄ መሻት ምክክር እንዳልሆነ በግልጽ ያሳያል።

የሱፍይ ሙስሊሞች ትውልድ በአገዛዙ ሌት ከቀን ከሚሰራው በተዋረድ ካለው መንግስታዊ ተቋም አግላይና ነባሩን እስልምና የማዳከምና ቀስ በቀስ ተስፋ አስቆርጦ አጠፋለሁ የሚልን ስትራቴጅ መቸም እንደማይሳካና ወቅቱን ያገናዘበና የሚመጥን ሰላማዊ ትግል እንደሚያደርግ በጊዜ ሂደት አሳይቷል። አሁንም እስልምናን በሚመለከት እንደ ሀገር መስራች፣እንደ ቀደምት ሀይማኖት፣ከባድ ግፍ በመንግስት እንደደረሰበትና እየደረሰበት እንዳለ ሀይማኖት በዚህ ምክክር ላይ መሪወቻችንን አለማሳተፍ ትልቅ ውድቀትና መቸም የማንቀበለው የመፍትሄ ሀሳብ መሆኑን ደጋግመን ማሳወቅ እንወዳለን።ምን አልባት ይህንን ስንል እኛን በሚመለከት ጥያቄወች ቢነሱ እንኳ በምክክሩ ያሉ የውሀብይ አፈ-ቀላጤወች ለእነሱ በሚስማማ መልኩ ተሰብሳቢውን አቅጣጫ በማስያዝ ጥቅማችንን እንደሚጎዱ ስለምናምን ከወዲሁ ውጤቱ አጠራጣሪና እንደ ሀይማኖት እኛን እንደማይወክሉ ለሁሉም ህዝብ ማሳወቅ እንወዳለን።
SHARE SHARE SHARE ያድርጉ
LIKE LIKE LIKE LIKE በማድረግ የእርስወን ድርሻ ለሌሎች በማዳረስ ይወጡ
#የፌስቡክ #ገጻችንን #የዲን #ወታደር #የሚለዉን #ይህንን👇🏿
https://m.facebook.com/yedinwetader
በመንካት ገብተዉ #ያድርጉ

በቴሌግራም ይከታተሉን
https://t.me/joinchat/AAAAAFlZ0HCkBTtYs5KqDA

የጠሮ መስጅድን ያለ ህብረተሱ ፍላጎት ለመንጠቅ መሞከር ለከባድ ብጥብጥ እንደሚዳርግ ተገለጸበአዲስአበባ የሚገኘው የጠሮ ኡስማን ኢብኑ አፋን ጠሮ መስጅድ ከምስረታው እስከ አሁን የተጧጧፈ የልማ...
20/07/2026

የጠሮ መስጅድን ያለ ህብረተሱ ፍላጎት ለመንጠቅ መሞከር ለከባድ ብጥብጥ እንደሚዳርግ ተገለጸ

በአዲስአበባ የሚገኘው የጠሮ ኡስማን ኢብኑ አፋን ጠሮ መስጅድ ከምስረታው እስከ አሁን የተጧጧፈ የልማት ስራ አብረው ያሉና የሚደክሙ አባቶች እንደሚሉት ይህ መስጅድ ከበፊት ጀምሮ በሙሀባና በመተሳሰብ፣ሁሉንም ህብረተሰብ ባስማማ መልኩ ከመካከላቸው አስተዳዳሪ ኮሚቴ በማዋቀር ከመስጅድ ግንባታ እስከ ልማት ስራና የዳአዋና የመድረሳ ስራወች በፍቅር ሲሰሩ ቆይተዋል።ሆኖም ግን በስመ-የመጅሊስ ስልጣን የያዙ አካላት እና በአንዳንድ የክ/ከታማና የወረዳ አመራሮች ጋር በተሳሳተ መረጃ በሰላም የኖረውን የአካባባው ሙስሊም እና በልማት ደፋ ቀና የሚለውን ኮሚቴ በውሀብይ ካልቀየርን የሚሉ የሌላ ሰፈር ጸብ-ናፋቂወች ትንኮሳ ከጀማመሩ ሰንበትበት ብለዋል።

የአካባቢው አባቶች ነገሩን ተነጋግሮ ለመፍታት ያለሰለሰ ጥረት እያደረጉ ቢሆንም በማን አለብኝነት የተወሰኑ አመራሮች ከህብረተሰቡ ፍላጎትና ምርጫ በተቃራኒ የሌላ ሰፈርና በአካባቢው የማይወደድና የማይታወቅን ሰው ለመሾም እየተካሄደ ያለውን እያንዳንዱ እንቅስቃሴ በትኩረት እየተከታተሉ መሆኑን በመግለጽ ሁኔታው የማይቆምና ወደ ሀይል ጉዳይ ከተገባ እጅግ አላስፈላጊ ግጭትና የማይሽር ጠባሳ እንደሚፈጠር ሁኔታውን የሚከታተሉ ህብረተሰቦች ተናግረዋል።

የአካባቢው ወጣቶችም ሁኔታውን በጥብቅ ዲሲፕሊን እና ለዲን የሚከፈለውን ማንኛውንም ዋጋ ሰላምን ከማስቀደም ጎን ለጎን አባቶች የሰሩትን እና ክፉና ደጉን አይተው እዚህ ያደረሱትን መስጅድና መድረሳ ባይታዋር እንዲሆኑ ታስቢ የሚሰራውን አደገኛ ወረራ በቀላሉ እንደማይመለከቱት በጥብቅ እየገለጹ በመሆኑ ነገሩን አሳሳቢ ያደርገዋል።
SHARE SHARE SHARE ያድርጉ
LIKE LIKE LIKE LIKE በማድረግ የእርስወን ድርሻ ለሌሎች በማዳረስ ይወጡ
#የፌስቡክ #ገጻችንን #የዲን #ወታደር #የሚለዉን #ይህንን👇🏿
https://m.facebook.com/yedinwetader
በመንካት ገብተዉ #ያድርጉ

በቴሌግራም ይከታተሉን
https://t.me/joinchat/AAAAAFlZ0HCkBTtYs5KqDA

ሀገራዊ ምክክሩ ላይ የሱፍያ ኡለሞች አለማሳተፍ እንደ ሐገር አክሳሪና ክህደት ነው!!!በሐገራዊ ምክክር ላይ ኮሚሽኑ እንደ ተቋም የሱፍያ ኡለሞች ከፍተኛ መንግስታዊ ጫና እና በደል እየደረሰብን...
19/07/2026

ሀገራዊ ምክክሩ ላይ የሱፍያ ኡለሞች አለማሳተፍ እንደ ሐገር አክሳሪና ክህደት ነው!!!

በሐገራዊ ምክክር ላይ ኮሚሽኑ እንደ ተቋም የሱፍያ ኡለሞች ከፍተኛ መንግስታዊ ጫና እና በደል እየደረሰብን መሆኑን ከመሪያችን ተቀዳሚ ሙፍቲ ጀምሮ በመንግስት ድጋፍ የውሀብያው ቡድን በመሳሪያ ታጅቦ የቢሮ ቁልፍ ሰብሮ መጅሊስ እንደገባና ከዛ በኋላም ከፍተኛ ቅሬታ ያለውና የይምሰል ምርጫ ላይ እንዳልተሳተፈ እየታወቀ፣የሱፍይ ኡለሞች በሐገር አቀፍ ደረጃ የራሳችንን መጅሊስ ይቋቋምና ሀብት ንብረታችን ተመልሶ፣ታሪካችንን እና መስጅዶቻችንን ይዘን ራሳችንን ችለን ተቋማችንን እንምራ ቢሉም በግልጽ ጸረ-ህገመንግስታዊ በሆነና ፖለቲካዊ ውሳኔ ተከልክሎ በይፋ ታፍኖ እንዳለ የአደባባይ ሀቅ ነው።ይህንንም ኮሚሽኑ በደንብ መረጃ እንዳለው ግልጽ ነው።አንዳንድ ማህበራትም በደብዳቤ ጭምር ጥያቄ ሲያቀርቡ ችግር እንዳለ ለመረዳት አይቸገርም።ነገር ግን ሆን ተብሎ የመንግስትን ሱፍይ-ሙስሊም ያገለለ ስትራቴጅ ለመቀጠል በማሰብ ይመስላል በምክክር ጉባኤው ላይ እንዲገለል የተደረገው።

ይህ ሰፊውን ሱፍይ ሙስሊም በሂደቱም ሆነ በማጠቃለያ ጉባኤ ላይ አለማሳተፍ የይምሰል መጅሊስ ላይ ችግር የሌለ ለማስመሰልና ሆን ብለው በሱፍይ ሙስሊሙ ጥላቻ የሰከሩ የውሀብይ አፈ-ቀላጤወችን በማሳተፍ የሚመጣ እውነተኛ መፍትሄም ሆነ ሀገራዊ ሰላም ይመጣል ተብሎ አይታሰብም።

ሱፍይ ሙስሊሙ ሐገር-ወዳድና ሰላም-ፈላጊነቱን እንደ ፈሪና እንደ አላዋቂ ወይንም እንደ ትንሽ መጠን ቆጥሮ የሚኬድበት አይን ያወጣ ክህደት መጅሊስ ላይ ባሉ የውሀብይ ስብስቦች እና እነሱን በሚደግፉ አንዳንድ የመንግስት ባለስልጣን ለይተን ኮሚሽኑን የማናይና ሰላም ሚኒስቴርም ከአሁን በፊት ከሀገሪቱ የተውጣጡ ኡለሞችን የያዙትን ፍትሀዊ ጥያቄ ከሚመለከተው አካል ጋ ሆኖ ከመፍታት ይልቅ በማመላለስ እንዲሰለቹ ለማድረግ የሄደበት ርቀትና አሁንም እንዳይሳተፉ ጉዳዩን በማፈን መንግስታዊ በደሉን አጠናክሮ ለመቀጠሉ ከዚህ በላይ አስረጅ ጉዳይ የለምና ወደ መራራ ትግል እና መብት ማስከበር የሚመራ ጉዳይ መሆኑን ማሳወቅም እንወዳለን።
SHARE SHARE SHARE ያድርጉ
LIKE LIKE LIKE LIKE በማድረግ የእርስወን ድርሻ ለሌሎች በማዳረስ ይወጡ
#የፌስቡክ #ገጻችንን #የዲን #ወታደር #የሚለዉን #ይህንን👇🏿
https://m.facebook.com/yedinwetader
በመንካት ገብተዉ #ያድርጉ

በቴሌግራም ይከታተሉን
https://t.me/joinchat/AAAAAFlZ0HCkBTtYs5KqDA

SHARE  SHARE  SHARE ያድርጉLIKE LIKE LIKE LIKE በማድረግ የእርስወን ድርሻ ለሌሎች በማዳረስ ይወጡ #የፌስቡክ  #ገጻችንን  #የዲን  #ወታደር  #የሚለዉን  #ይህንን👇🏿...
28/02/2026

SHARE SHARE SHARE ያድርጉ
LIKE LIKE LIKE LIKE በማድረግ የእርስወን ድርሻ ለሌሎች በማዳረስ ይወጡ
#የፌስቡክ #ገጻችንን #የዲን #ወታደር #የሚለዉን #ይህንን👇🏿
https://m.facebook.com/yedinwetader
በመንካት ገብተዉ #ያድርጉ

በቴሌግራም ይከታተሉን
https://t.me/joinchat/AAAAAFlZ0HCkBTtYs5KqDA

"ደሴ ላይ መስጅዳችን ታሽጎብን ውጭ እየሰገድን ነው" የደሴ ነባር አህሉሱና ሙስሊሞች በአማራ ክልል ወሎ አካባቢ ያለው ግፍ ልኩን ያለፈ ይመስላል።ለዚህም ደግሞ የሱፍዩ አምርሮ ያለመታገል ውጤ...
23/02/2026

"ደሴ ላይ መስጅዳችን ታሽጎብን ውጭ እየሰገድን ነው" የደሴ ነባር አህሉሱና ሙስሊሞች

በአማራ ክልል ወሎ አካባቢ ያለው ግፍ ልኩን ያለፈ ይመስላል።ለዚህም ደግሞ የሱፍዩ አምርሮ ያለመታገል ውጤት ይሆን ወይንስ በአካባቢው ያለው መንግስታዊው የውሀብይ ሀይማኖት ደጋፊ ጫና የሚለውን ለይቶ አምርሮ መታገል ግድ የሚልበት ስአት ላይ እንገኛለን።ደሴ ከተማ ጅብሪል ጎራ መሥጅድ ቧንቧ ውሀ ክፍለከተማ ቀበሌ 012 ከመሥጅድ ተባረዉ ለ15 አመት ቂርአት ሢያቀሩ የኖሩበት መሥጅድ ሸይኹን ጨምሮ ከነ ደረሦቻቸው ተባረዉ በረመዷን መስጂዳቸው ታሽጎ ውጭ ላይ እየሠገዱ መሆኑ ምእመናን ገልፀዋል ።

አያይዘዉም በመጅሊሱ የሚደገፈዉ የውሓብያ አንጃ መሥጅዳችን ገብተው ደረሦቻችንን ከደበደቡ በሗላ ሦሥት ደረሳ አካል ጉዳተኛ አድርሠውብናል ብለዋል ።

በተጨማሪም ደረሳ ሰብስበዉ የሚያቀሩት ሸይኽ ደግሞ ደረሣወችህን ካልበተንክ በፓሊሥ እርምጃ እናሥወሥድብሀለን ብለው ደብዳቤ ፅፈዋል በማለት ገልፀዋል ።

በሀይማኖት ላይ የሚደርስብን በደል በተመለከተ ለሚመለከተው ሁሉ አድርሡልን ሲሉ ተማፅነዋል ።በተጨማሪም ወጣቱና የአካባቢው ነዋሪ ተደራጅቶ የፈለገውን የፈለገውን የማምለክ መብት እንዳለውና መጅሊስ ተብየው ውሀብያውን እንጅ የአንተ እምነት ለኔ አይሆነኝም ያለው ጋ መድረስ እንደሌለበት በፍ/ቤት በኩልም ቢሆን መብት የማስከበር ሂደቱ መቀጠል አለበት በማለት እያስታወቅን ሰሚ ያለው secular የአካባቢው አስተዳደር ፈጣን ምላሽ እንዲሰጥ እኛም ጥሪ እናቀርባለን።

በተመሣሣይ በዚሁ በአማራ ክልል የመስጂድ ኢማም የነበሩ የሀይማኖት አባት የረመዷን በተለያዩ ወቅቶች የሚደረጉ ዚክሮች ታደርጋለህ በማለት መታሠራቸዉ ተገልጿል ።

በተያያዘ ዜና ኮምቦልቻ አሊ መስጅድ በውሀብያ ካልሰገዳቹህ ተብለው የታሰሩ 15 ደረሶች በገንዘብ ተገዝተው በሚመጡ ፖሊሶችና ምኒሻወች እስካሁን እንዳልተፈቱ ተገልጿል።የዛ አካባቢ አስተዳደር ደግሞ መብት የሚባል ነገር የማይገባው የለየለት ውሀብያዊ መንግስት ሆኖት አርፏል።

በቃ-ውሀብያዊ መንግስት
በቃ-በሱፍያ መስጅዶች ያለው ግፍ

ሚዛን ሚዲያ Mizan Media
SHARE SHARE SHARE ያድርጉ
LIKE LIKE LIKE LIKE በማድረግ የእርስወን ድርሻ ለሌሎች በማዳረስ ይወጡ
#የፌስቡክ #ገጻችንን #የዲን #ወታደር #የሚለዉን #ይህንን👇🏿
https://m.facebook.com/yedinwetader
በመንካት ገብተዉ #ያድርጉ

በቴሌግራም ይከታተሉን
https://t.me/joinchat/AAAAAFlZ0HCkBTtYs5KqDA

Address

Sydney, NSW

Telephone

+966593278284

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የዲን ወታደር Ye din wetader posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to የዲን ወታደር Ye din wetader:

Shortcuts

Share