Stmichael Melbourne

Stmichael Melbourne Stmichael Melbourne

19/01/2026
ዛሬ ምሽት
13/01/2026

ዛሬ ምሽት

ላለፉት ሦስት ዓመታት በቅንነት በታማኝነት ቤተክርስቲያንን በመንፈሳዊ አገልግሎት በልማት እንዲሁም ተተኪው ትውልድ የበለጠ በቤተክርስቲያን እንዲያድጉ በማድረግ ሰፊ አገልግሎት ሲያገለግሉ የነበ...
13/07/2025

ላለፉት ሦስት ዓመታት በቅንነት በታማኝነት ቤተክርስቲያንን በመንፈሳዊ አገልግሎት በልማት እንዲሁም ተተኪው ትውልድ የበለጠ በቤተክርስቲያን እንዲያድጉ በማድረግ ሰፊ አገልግሎት ሲያገለግሉ የነበሩት የደብራችን የሰበካ ጉባኤ አባላት በዛሬው እለት በደብራችን አስተዳዳሪ በክቡር መ/ጸ ቆሞስ አባ ገ/ሥላሴ ጎበና የእውቅና ሰርቲፊኬት በመስጠት በጸሎት የተሸኙ ሲሆን አዲስ የተመረጡት የሰበካ ጉባኤ አባላትም የስራ መመሪያ በመቀበል በይፋ ስራቸውን እንዲጀምሩ ተደርጎል ።

17/06/2025

የበዓለ ንግስ ጥሪ JUNE 19, 2025 ( ሰኔ 12 ቀን 2017 ዓ.ም )

እንኳን ለበዓለ ዕርገቱ እና ለእመቤታችን በዓል አደረሳችሁ እያልን፦ ለሌሎች እንዲደርስ ሼር አድርጉልን።
29/05/2025

እንኳን ለበዓለ ዕርገቱ እና ለእመቤታችን በዓል አደረሳችሁ እያልን፦ ለሌሎች እንዲደርስ ሼር አድርጉልን።

“ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን፤ በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን፤ አሰሮ ለሰይጣን፤ አግዐዞ ለአዳም፤ ሠላም እምይዕዜሰ፤ ኮነ፤ ፍስሐ ወሠላም፡፡በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤ...
19/04/2025

“ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን፤ በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን፤ አሰሮ ለሰይጣን፤ አግዐዞ ለአዳም፤ ሠላም እምይዕዜሰ፤ ኮነ፤ ፍስሐ ወሠላም፡፡
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስትያን ሜልበርን አውስትራሊያ ።
እንኳን ለበዓለ ትንሣኤ አደረሳችሁ።

30/03/2025


የደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን። የፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ትምህርት ለደብሩ አባቶች ካህናት፣ ለሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን እና ለዲያቆናት ምክንያት በማድረግ ገብር ሄር ማለት ታማኝ አገልጋልይ ማለት ነውና ለአባትቻችን ያላቸውን ታማኝነት ለመግለጥ የምሳ ምርሐ ግብር በማዘጋጀት አባቶችን አክብረው አርፍደዋል። የደብሩ ማኅበረ ካህናትንም ለምታደርጉት መንፈሳዊ አገልግሎት ክብርና ሞገስ ይገባችኋል ብለዋል። እኛ ልጆቻችሁ በልጅነት መንፈስ ነገም ከነገዋዲያም እንደ ልጅነት ለመታዘዝ ዝግጁ ነን በሚል የልጅነት ቃል ለአበው የደብራችን ካህናት ቃል በመግባት ከአባቶቻቸው ቡራኬ ተቀብለዋል ።

Address

5 Grace Way, Ravenhall
Melbourne, VIC
3023

Opening Hours

Monday 7am - 8pm
Tuesday 7am - 8pm
Wednesday 7am - 8pm
Thursday 7am - 8pm
Friday 7am - 9pm
Saturday 6am - 8pm
Sunday 4am - 8pm

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Stmichael Melbourne posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Stmichael Melbourne:

Share