Tana Kirkos Monastery Museum Project ጣና ቂርቆስ ገዳም ሙዝየም ግንባታ ስራ

Tana Kirkos Monastery Museum Project ጣና ቂርቆስ ገዳም ሙዝየም ግንባታ ስራ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Tana Kirkos Monastery Museum Project ጣና ቂርቆስ ገዳም ሙዝየም ግንባታ ስራ, Church, Melbourne.

የአስተባባሪውን ኮሚቴ ግንኙነት ክፋል ማግኘት ከፈለጉ ወይም ለማገዝ ከፈለጉIf you wish to contact us or support the cause:-
04/05/2022

የአስተባባሪውን ኮሚቴ ግንኙነት ክፋል ማግኘት ከፈለጉ ወይም ለማገዝ ከፈለጉ
If you wish to contact us or support the cause:-

ውድ ምእመናን ከዚህ በታች የተያያዙት ደብዳቤዎች  ከጣና ቅዱስ ቂርቆስ እናቶች እና አባቶች አንድነት ገዳም  እና ከሀገረ ስብከታችን የተሰጠንን ሀላፊነት እና እውቅናን የሚያመለክቱ ሲሆኑ ለ ...
13/10/2021

ውድ ምእመናን ከዚህ በታች የተያያዙት ደብዳቤዎች ከጣና ቅዱስ ቂርቆስ እናቶች እና አባቶች አንድነት ገዳም እና ከሀገረ ስብከታችን የተሰጠንን ሀላፊነት እና እውቅናን የሚያመለክቱ ሲሆኑ ለ እናንተ ለማሳወቅ ስንል አያያይዘናቸዋል::

በተጨማሪም በእናንተ ትብብር እስካሁን AUD17,880.00 የሰበስብን ሲሆን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ሁኔታዎች ተስተካክለው ስራ ለመጀመር ዝግጁ ሲሆኑ ገንዘቡን የምንልክላቸው ሲሆን ሙሉ ሂደቱን ወደፊት እናሳውቃችውሀለን:: በዚህ አጋጣሚ ከአገር ቤት ሆኖ ስራውን በመከታተል እና በማስተባበር የሚተባበረንን ዲ/ን ብርሃኑ አድማስን እጅግ አድርገን ለማመስገን እንወዳለን::

ውድ ምእመናን ይህን ፔጅ የከፈትነው አስካሁን የደረስንበትን እና ወደፊት የምንደርስበትን ሂደት ለእናንተ ግልጽ  በሆነ መልኩ ለማሳወቅ ነው።  እስካሁን ላደረጋችሁት እገዛ ሁሉ አግዚአብሔር ይ...
27/09/2021

ውድ ምእመናን ይህን ፔጅ የከፈትነው አስካሁን የደረስንበትን እና ወደፊት የምንደርስበትን ሂደት ለእናንተ ግልጽ በሆነ መልኩ ለማሳወቅ ነው። እስካሁን ላደረጋችሁት እገዛ ሁሉ አግዚአብሔር ይስጥልን።

ሊሰራ በእቅድ ላይ ያለው የጣና ቂርቆስ ገዳም ሙዚየም ንድፍ ከታች እንደሚታየው ነው::

ለማገዝ የምትፈልጉ ሁሉ ከዚህ በታች የባንክ ዝርዝሩን ታገኛላቹ
27/09/2021

ለማገዝ የምትፈልጉ ሁሉ ከዚህ በታች የባንክ ዝርዝሩን ታገኛላቹ

በዲ/ን ብርሃኑ አድማስ አንለይ  ስለታሪካዊው ገዳም ደሴተ ሳፍ ጣና ቂርቆስ+ ታቦተ ጽዮን ወደ ኢትዮጵያ ስትመጣ እንደ መጣች ያረፈችው + ቅድመ ልደተ ክርስቶስ 1000 አመት ጀምሮ ሥርዓተ አ...
27/09/2021

በዲ/ን ብርሃኑ አድማስ አንለይ ስለታሪካዊው ገዳም ደሴተ ሳፍ ጣና ቂርቆስ
+ ታቦተ ጽዮን ወደ ኢትዮጵያ ስትመጣ እንደ መጣች ያረፈችው
+ ቅድመ ልደተ ክርስቶስ 1000 አመት ጀምሮ ሥርዓተ አምልኮ የተፈፀመበት
+ በተለይ ቅዱስ ያሬድ ድጓውን በእጁ የጻፈበት
+ እጅግ ብዙ ጥንታዊ ቅርሶች ያሉበት
+ አሁን ከ 200 በላይ መንኮሳት፣መነኮሳይያት እና ከ 20 በላይ ዝጉሃን አባቶች ያሉበት

መልካም ንባብ

Address

Melbourne, VIC
3023

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tana Kirkos Monastery Museum Project ጣና ቂርቆስ ገዳም ሙዝየም ግንባታ ስራ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category