የዱባይ ደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ወቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን

የዱባይ ደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ወቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን it is church religious page.

02/06/2026
02/06/2026

የኀዘን መግለጫ

እስመ በእንቲአከ ይቀትሉነ ኩሎ አሚረ::
ወኮነ ከመ አባግዕ ዘይጠብሑ መዝ 43:22

"ስለ አንተ ሁልጊዜም ተገድለናል እንደሚታረዱም በጎች ሆነናል። መዝ 43:22

ከግንቦት 23 ቀን 2018 ዓ:ም ጀምሮ በአርሲ ሀገረ ስብከት በአሰኮ ወረዳ; በሺርካ ወረዳና ሆንቆሎ ዋቤ ወረዳ 13 ኦርቶዶክሳውያን ሲገደሉ
የ101 ዓመት እድሜ ያለው የጠላታ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ሙሉ በሙሉ በእሳት ወድሟል።

የካራ ኩፍተና መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን ላይም ዘረፋ የተካሄደ ሲሆን ምእመናን ጽላቱን ይዘው ተሰደዋል፤ መኖሪያ ቤታቸውም ተቃጥሏል።

የተገደሉ ሰዎች ስም ዝርዝርም

1. አቶ ደምረው አበራ የ70 ዓመት
2. ከፈለኝ ልክየለው የ56ዓመት
3. ሐይሉ ንጉሴ የ70 ዓመት
4. እሸቴ ዳመና የ42 ዓመት
5. አበባየሁ ዳኜ የ42 ዓመት
6. ሰሙ አባይነህ የ70 ዓመት
7. 1 ሚሊሻ
8. አማረ በላይነህ የ80 ዓመት
9. ተሬ ደሴ የ25 ዓመት

10. ወጣት ገነነ ጥላሁን በሽርካ ወረዳ
11. ሙርቴሳ ጥላሁን በሽርካ ወረዳ

12. አቶ ንጉሱ ማንደፍሮ በሆንቆሎ ዋቤ ወረዳ
13. አቶ በቀለ ኃ/ሚካኤል በሆንቆሎ ዋቤ ወረዳ

በአጠቃላይ የ13 ሰዎች ህይወት አልፈዋል።
በተጨማሪ በአሰኮ ወረዳ ከ280 ሰው በላይ ተፈናቅለዋል::
በመሆኑም ኦርቶዶክሳውያኑ ተወልደው ካደጉበት፣ ወልደው ከሳሙበት ቀያቸው በሃይማኖታቸው ብቻ ቤታቸው እየተለየ ተቃጥሏል፤ ንብረታቸውና ከብቶቻቸው ተዘርፈዋል። ከጥቃቱ የተረፉት ነዋሪዎችም ይዘውት የሸሹት እምነታቸውንና ማንነታቸውን ብቻ በመሆኑ አሁን ላይ ሜዳ ላይ ወድቀው ይገኛሉ
ስለዚህ በተፈጸመው ጥቃት የተሰማነን ጥልቅ ሐዘን እየገለጽን የሞቱትን ወገኖቻችን (ልጆቻችን) እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸውን ይማርልን (በመንግሥተ ሰማያት ያሳርፍልን) የዘኑትን እና የተፈናቀሉትን ወገኖቻችን(ልጆቻችን)
እግዚአብሔር ያጽናናልን።

ብፁዕ አቡነ ኤልሳዕ የአርሲና ሶማሌ ክልል ጅግጅጋ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የቅዱስ ሲኖዶስ አባል።

© የአርሲ ሀገረ ስብከት ህዝብ ግንኙነት ክፍል

02/06/2026
ሲመተ ካህናትበበዓለ ጰራቅሊጦስምስካየ ኅዙናን-አቡዳቢ
01/06/2026

ሲመተ ካህናት
በበዓለ ጰራቅሊጦስ
ምስካየ ኅዙናን-አቡዳቢ

ሲመተ ካህናትበበዓለ ጰራቅሊጦስምስካየ ኅዙናን አቡዳቢ
01/06/2026

ሲመተ ካህናት
በበዓለ ጰራቅሊጦስ
ምስካየ ኅዙናን አቡዳቢ

ሲመተ ካህናት በበዓለ ጰራቅሊጦስአቡዳቢ
01/06/2026

ሲመተ ካህናት
በበዓለ ጰራቅሊጦስ
አቡዳቢ

በዓለ ጰራቅሊጦስምስካየ ኅዙናን- አቡዳቢ
01/06/2026

በዓለ ጰራቅሊጦስ
ምስካየ ኅዙናን- አቡዳቢ

2018 አራተኛው አንድነት ጉባኤ
01/06/2026

2018 አራተኛው አንድነት ጉባኤ

Address

Oud Metha
Dubai

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የዱባይ ደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ወቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share