Soma Christos Church

Soma Christos Church እርስዋም አካሉና ሁሉን በሁሉ የሚሞላ የእርሱ ሙላቱ ናት።
- ኤፌሶን 1:23

ሁላችሁ ተጋብዛችኋል
17/07/2026

ሁላችሁ ተጋብዛችኋል

ዱባይ ያላችሁ ኑ አብረን እናምልክ
July 19 ከምሽቱ 7:30PM ጀምሮ መጥታችሁ አብረን ጌታን እናምልክ - አድራሻ Acico Business Park , Portsaeed, Dubai

#ኢትዮጵያ #አምልኮ

ኑ አብረን እግዚአብሔርን እናምልክ- የፊታችን እሁድ በዱባይ ከምሽቱ 7:30PM ጀምሮ   #ዱባይ  #ኢየሱስ  #ኢትዮጵያ
10/07/2026

ኑ አብረን እግዚአብሔርን እናምልክ-
የፊታችን እሁድ በዱባይ ከምሽቱ 7:30PM ጀምሮ
#ዱባይ #ኢየሱስ #ኢትዮጵያ

ልዩ የአምልኮ ምሽት በዱባይ - የፊታችን እሁድ ከ7:30 PM ጀምሮ“እንግዲህ ዘወትር ለእግዚአብሔር የምስጋናን መሥዋዕት፥ ማለት ለስሙ የሚመሰክሩ የከንፈሮችን ፍሬ፥ በእርሱ እናቅርብለት።” -...
26/06/2026

ልዩ የአምልኮ ምሽት በዱባይ - የፊታችን እሁድ ከ7:30 PM ጀምሮ

“እንግዲህ ዘወትር ለእግዚአብሔር የምስጋናን መሥዋዕት፥ ማለት ለስሙ የሚመሰክሩ የከንፈሮችን ፍሬ፥ በእርሱ እናቅርብለት።”
- ዕብራውያን 13:15
የፊታችን እሁድ ልዩ የአምልኮ ምሽት ይኖረናል - አድራሻ Acico Business Park M12 , Port Saeed, Dubai
#ኢየሱስ #ዱባይ #ኢትዮጵያ

ወደ ገላትያ 311፤ ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎአልና ማንም በእግዚአብሔር ፊት በሕግ እንዳይጸድቅ ግልጥ ነው።ነገ ምሽት ቆንጆ የቃል ፣ የአምልኮና የጸሎት ጊዜ ይኖረናል - የጌታ እራትም አ...
06/06/2026

ወደ ገላትያ 3
11፤ ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎአልና ማንም በእግዚአብሔር ፊት በሕግ እንዳይጸድቅ ግልጥ ነው።

ነገ ምሽት ቆንጆ የቃል ፣ የአምልኮና የጸሎት ጊዜ ይኖረናል - የጌታ እራትም አብረን የምንወስድ ይሆናል ፣ ተባርካችኋል

#ኢየሱስ #ኢትዮጵያ #ዱባይ

ሁላችሁ በፍቅር ተጋብዛችኋል
30/05/2026

ሁላችሁ በፍቅር ተጋብዛችኋል

ነገ እሁድ ምሽት 7:30PM ጀምሮ ከተወደደው ዘማሪ አዲሱ ተረፈ እና ከእኔ ከወንድማችሁ ጋር ልዩ የአምልኮና የጸሎት የቃል ጊዜ መንፈስ ቅዱስ ይሰጠናል - ዱባይና አካባቢዋ ላይ ያላችሁ መጥተው አብረውን ያምልኩ 052 234 1347
#ኢየሱስ #ዱባይ

የፊታችን እሁድ ምሽት በዱባይ  #ኢየሱስ  #ኢትዮጵያ Minister Bereket Negash
22/05/2026

የፊታችን እሁድ ምሽት በዱባይ #ኢየሱስ #ኢትዮጵያ Minister Bereket Negash

Miss it not
01/05/2026

Miss it not

የፊታችን እሁድ ምሽተ በዱባይ ጌታ ቆንጆ ጊዜን ይሰጠናል #እግዚአብሔር Soma Christos Church

30/04/2026

ዱባይ እና አካባቢዋ ላይ የምትኖሩ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ7:30PM ጀምሮ መጥታችሁ አብረውን ጌታን ያምልኩ - ቆንጆ ቦታ ቀዘጋጅተንላችኋል #ኢየሱስ #ዱባይ

23/04/2026

እግዚአብሔር ይቀድመናል

እግዚአብሔር ይመስገን
14/04/2026

እግዚአብሔር ይመስገን

Address

Acico Business Park
Dubai

Opening Hours

Friday 09:00 - 17:00
Sunday 19:30 - 23:00

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Soma Christos Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share