The Biblical Truths / መጽሐፍ ቅዱሳዊ እውነቶች

The Biblical Truths / መጽሐፍ ቅዱሳዊ እውነቶች “ለራስህና ለትምህርትህ ተጠንቀቅ፥ በእነዚህም ጽና፤ ይህን ?

Celebrating my 5th year on Facebook. Thank you for your continuing support. I could never have made it without you. 🙏🤗🎉
12/04/2025

Celebrating my 5th year on Facebook. Thank you for your continuing support. I could never have made it without you. 🙏🤗🎉

16/12/2021
11/05/2021

“ለሁለት ጌቶች መገዛት የሚቻለው ማንም የለም፤ ወይም አንዱን ይጠላል ሁለተኛውንም ይወዳል፤ ወይም ወደ አንዱ ይጠጋል ሁለተኛውንም ይንቃል፤ ለእግዚአብሔርና ለገንዘብ መገዛት አትችሉም።”
— ማቴዎስ 6፥24

24/03/2021
28/02/2021

“ጲላጦስ፦ እውነት ምንድር ነው? አለው። ይህንም ብሎ ዳግመኛ ወደ አይሁድ ወጥቶ፦ እኔስ አንዲት በደል ስንኳ አላገኘሁበትም።”
— ዮሐንስ 18፥38

30/10/2020

።።።። ።። ።
:
አፄ ኃይለ ሥላሴና ንግሥት ዘውዲቱ በ 1909 ዓ,ም መስከረም 17 ቀን አልጋወራሽና ንግሥተ ነገሥታት ተብለው ተመረጡ።ልክ በወሩ ጥቅምት 17 ቀን ደግሞ የሰገሌ ጦርነትን ድል ስላደረጉ የሰማእቱን እርዳታ በማሰብ ይዘክሩት ጀመር።ቆይተውም የስሙ መጠራያ የሆነ ቤተ መቅደስ በአዲስ አበባ ሊያንጹለት ስለፈለጉ ታቦቱን ከወልቃይት አስመጡና በዓታ በምትገኘው የሥዕል ቤት ኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን አስቀመጡት። ከዘጠኝ ወራት በኋላም ልክ የዛሬ 103 ዓመት ጥቅምት 17 ቀን 1910 ዓ,ም አሁን ደብሩ በሚገኝበት ቦታ ላይ በሳር ክዳን ጣሪያ መቃኞ ተሠርቶለት በድምቀት ታቦቱ ገባ። ከዛም በዚሁ ቤተ መቅደስ አገልግሎት ሲሰጥበት ቆይቶ በ1933 ዓ,ም በድንገት በተነሳ እሳት ከፊሉ ቤተ መቅደስ ሲከስም ንጉሡ ከስደት መልስ ሀገር ከተረጋጋች በኋላ አሳድሰው የቆርቆሮ ጣሪያ አስለበሱት። ከዓመታት በኋላም አዲስ ሕንጻ ቤተ መቅደስ ሊያሠሩለት አሰቡና ዲዛይን አስነድፈው ግንባታውን በ1953 ዓ,ም አስጀመሩት ከሦስት ዓመታት በኋላም ሥራው ተጠናቆ በዚሁ በጥቅምት 17 ቀን ታቦተ ሕጉን አስገብተው ቅዳሴ ቤቱን አከበሩ።

የሰማእቱ የሊቀ ዲያቆናት ቅዱስ እስጢፋኖስ የሃይማኖት ጽናት በልባችን በረከቱም በሁላችን ላይ ይደርብን።
ምንጭ:-እሱዬ ይማም

Address

Dubai
26143

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when The Biblical Truths / መጽሐፍ ቅዱሳዊ እውነቶች posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to The Biblical Truths / መጽሐፍ ቅዱሳዊ እውነቶች:

Share

Category