29/12/2017
በዝያም ምድር መንጋቸውን በሌልት ሲጠብቁ በሜዳ ያደሩ እረኞች ነበሩ ።
እነሆም ፥ የጌታ መልአክ ወደ ቀረበ የጌታ ክብርም በዙሪያቸው አበራ፥ ታላቅ ፍርሃትም ፈሩ።
መልአኩም እንዲህ አላቸው ፦ እነሆ ለህዝብ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምስራች እነግራችኃለሁና አትፍሩ።
ዛሬ በዳውት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስርቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኃልና።
የሉቃስ ወንጌል ምዕ 2:8-11