Tedy property page

Tedy property page Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Tedy property page, Johannesburg.

ህይወት ሁለተኛ ዕድል ላትሰጠን ትችላለች
አንዴ ያገኘነውን መልካም ዕድል በአግባቡ እንጠቀምበት
ከእጃችንም እንዳይወጣ አጥብቀን እንያዘው።
ከእጃችን ከወጣ ምናልባት ብዙ ዋጋ ከፍለን ልናገኘው እንችል ይሆናል ።አንዳንዴ ግን የቱንም ያህል ዋጋ ብንከፍል መልሰን ላናገኘው እንችላለን።
ፈጣሪም በነገር ሁሉ ማስተዋልን ያብዛልን ።

07/09/2026
" ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።”(ዮሐንስ 14፥27)ከላይ ያለው የጌታ ቃል ዓለም የሚሰጠው አንድ ሰላም እንዳለ ነገር ግን ኢ...
01/09/2026

" ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።”(ዮሐንስ 14፥27)

ከላይ ያለው የጌታ ቃል ዓለም የሚሰጠው አንድ ሰላም እንዳለ ነገር ግን ኢየሱስ የሚሰጠን ሰላም አለም ከሚሰጠው የተለየ እንደሆነ ያሳየናል።

ዛሬ በዓለም ላይ ብዙዎች ሰላምን ከገንዘባቸው ፣ ከሀብታቸው ፣ ከቤታቸው፣ከኑሮአቸው፣ከእውቀታቸው፣ ከመንግስት ወዘተ ውስጥ የሚያገኙት መስሏት ይፈልጉታል ። ነገር ግን ሰው የሚያስፈልገውን ፍጹም ሰላም የሚሰጥ እርሱ(ክርስቶስ) ብቻ ነው። ይህ ሰላም በተቃወሱ ነገሮች ላይ የሚያረጋጋ ሀይል ነው፤ ይህ ማለት በጦርነት ፣ በማዕበል፣ በችግር፣ እና በሕይወት ተግዳሮቶች መካከል ሳንናወጥ እንድንኖር ያደርገናል

በምድር ላይ ሰላም ያለው ሕይወት ለመኖር ኢየሱስ ክርስቶስ ያስፈልገናል። እርሱ የሰላም አለቃ/ ልዑል ነው (ኢሳይያስ 9፥6)።እርሱ የሚሰጣችሁ ሰላም ከሰው መረዳት ያልፋል (ፊልጵስዩስ 4፥7)

ሰላም ይብዛላችሁ ።።።።።

ምሳሌ 3:5  በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን፥ በራስህም ማስተዋል አትደገፍ፤በመንገድህ ሁሉ እርሱን እወቅ፥  እርሱም ጎዳናህን ያቀናልሃል።
22/08/2026

ምሳሌ 3:5 በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን፥ በራስህም ማስተዋል አትደገፍ፤
በመንገድህ ሁሉ እርሱን እወቅ፥ እርሱም ጎዳናህን ያቀናልሃል።

ኦሪት ዘዳግም 28:13 እግዚአብሔር  ራስ  ያደርግሃል እንጂ  ጅራት አያደርግህም  ሁልጊዜም  በላይ  እንጂ  በታች አትሆንም።
20/08/2026

ኦሪት ዘዳግም 28:13
እግዚአብሔር ራስ ያደርግሃል እንጂ ጅራት አያደርግህም
ሁልጊዜም በላይ እንጂ በታች አትሆንም።

18/08/2026

ዘዳግም 32:12
እግዚአብሔር ብቻውን መራው)

የኑሮዋችሁ ፣የስራችሁን ፣የትዳራችሁን ፣
መሪ እግዚአብሔር ብቻ ይሁን

ቢዘገይም በእርግጥ ይመጣልና ታገሠው፤  ዕንባቆም 2፥3እግዚአብሔር ለሚታገሱት ቸር ነው
17/08/2026

ቢዘገይም በእርግጥ ይመጣልና ታገሠው፤ ዕንባቆም 2፥3

እግዚአብሔር ለሚታገሱት ቸር ነው

እግዚአብሔር አገራችንን አለማችንን ሰላም ያድርግልን “ለሌሎች ሰላምን የሚመኙ ሰዎች ሰላማቸው ይብዛ” ለሰው ልጆች ሁሉ ሰላምን የሚመኝ ሰው እራሱም በብዙ ሰላም ይባረክ። በተለይም በዚህ አስቸ...
14/08/2026

እግዚአብሔር አገራችንን አለማችንን ሰላም ያድርግልን

“ለሌሎች ሰላምን የሚመኙ ሰዎች ሰላማቸው ይብዛ”
ለሰው ልጆች ሁሉ ሰላምን የሚመኝ ሰው እራሱም በብዙ ሰላም ይባረክ።
በተለይም በዚህ አስቸጋሪ ጊዜ መልካም ምኞት፣ ደግነትን ፣ሩህሩህነት እጅግ አስፈላጊ ነው

ሰላም ከእግዚአብሔር የሚሰጥ መለኮታዊ ስጦታ ሲሆን፣ ለግለሰቦች፣ ለቤተሰቦችና ለማህበረሰቦች የውስጥ መረጋጋትና መተሳሰብን ያመጣል። ይህ የበረከት አባባልም አንድነትን ለማበረታታትና ግጭት እንዲያበቃ ለመጸለይ ይጠቀማል።

የቆምነው በራሳችን ኃይል ሳይሆን፣ በእግዚአብሔር ምህረት ነው።በምህረቱ ደግፎ ያቆመን ጌታን እናመስግነው“ምሕረቱ ብዙ ነውና፤ በእግዚአብሔር እጅ ልውደቅ እንጂ በሰው እጅ አልውደቅም።”— 1 ዜ...
11/08/2026

የቆምነው በራሳችን ኃይል ሳይሆን፣ በእግዚአብሔር ምህረት ነው።
በምህረቱ ደግፎ ያቆመን ጌታን እናመስግነው
“ምሕረቱ ብዙ ነውና፤ በእግዚአብሔር እጅ ልውደቅ እንጂ በሰው እጅ አልውደቅም።”
— 1 ዜና 21፥13
በሁሉም ሁኔታ፣ብየእግዚአብሔር ምህረት መሠረታችን ነው፤ የምንቆምበትም ኃይል እርሱ ብቻ ነው።

ፔጁን ላይክ አድርጉበየቀኑ መንፈሳዊ መልዕክቶች እንዲደርሳችሁከእግዚአብሔር  ዘንድ  የታሰበላችሁ  ነገር  ግን በዚህ  ቀን  ይሆናል  ብላችሁ ያልጠበቃችሁት ከፍ  ያለ ነገር  ይሁንላችሁ
10/08/2026

ፔጁን ላይክ አድርጉ
በየቀኑ መንፈሳዊ መልዕክቶች እንዲደርሳችሁ

ከእግዚአብሔር ዘንድ የታሰበላችሁ
ነገር ግን በዚህ ቀን ይሆናል ብላችሁ
ያልጠበቃችሁት ከፍ ያለ ነገር ይሁንላችሁ

Address

Johannesburg
2007

Telephone

+27628996934

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tedy property page posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Tedy property page:

Shortcuts

Share