07/31/2024
ሐምሌ 25
ለፈጣሪው ትጥቁን የፈታ ንግስናን አልቀበልም ብሎ የእግዚአብሔር ታማኝ አገልጋይ ሆኖ ሰማዕትነትን የመረጠ
የሚያበራው የመርቆሬዎስ ገድልና ተአምር
እዚህ ይጫኑ
https://youtu.be/pQMNn-gwXS8
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
💌💌💌💌💌💌💌💌💌
👉 ሙሉውን ገድሉን ተአምሩን አቅርበንላችኋል ።የላይኛውን ሊንክ ይጫኑ ቪድዮውን በላይክ ይጀምሩ
🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸
ለሰማዕቱ ቅዱስ መርቆሬዎስ አመታዊ ክብረ በዐል እንኳን አደረሰን
፨፨፨፨፨፨
በዚህ ቀን ቅዱስ መርቆሬዎስ ልደቱና ቅዳሴ ቤቱ ሲሆን የበዐሉ በረከት ለሁላችንም ይድረሰን፤ ምልጃ ፀሎቱ ሁላችንንም ከክፉ መከራ ይጠብቀን፤ የተባረከ ዕለት ይሁንልን።
አሜን አሜን አሜን
💌💌💌💌💌💌💌💌
ይህ ዩቱዩብ ቻናል ስለ ቅዱሳን ክብር ተዓምር ገድል ይናገራል::መክሊት ዘተዋሕዶ ዩቱዩብ ቻናል ትምህርተ ወንጌልን፣ ያሬዳዊ ዝማሬዎችን፣ የቅዱሳንን ተጋድሎ፣ መንፈሳዊ ድራማዎችን፣ መንፈሳዊ ጥያቄዎች እንዲሁም ወቅታዊ ሁኔታዎችን የሚገልጹ መረጃዎች የሚተላልፍበት መንፈሳዊ ሚዲያ ነው፡፡ልብዎን ይክፈቱና ቃለ እግዚአብሔርን ያድምጡ። ሰብስክራይብ ያድርጉ ቤተሰብ ይሁኑ
እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን
https://youtube.com/-the-tewahido?si=0unswl3PIwBaXtho
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
💌💌💌💌💌💌💌💌💌
ዩቱዩብ ቻናሉን በማድረግ ለሁሉም እናዳርስ! በማድረግም ድጋፋችንን እናሳይ!
🙏🙏🙏