EOTC Naclassu l የሰንበት ት/ቤቶች ኅብረት

EOTC Naclassu l የሰንበት ት/ቤቶች ኅብረት In the name of the Father, and of the Son, and of the Holy Spirit one God, Amen!

The Ethiopian Orthodox Tewahedo Church is an ancient Church based on the teachings of the Prophets and the Apostles. She has preserved the faith, knowledge and tradition handed down from the fathers, developed it by word of mouth and script and has been passing it from generation to generation. We, The Ethiopian Orthodox Tewahedo Church - North America Sunday Schools Union, need to preserve the ru

les, order and faith of our Church and committed to the future by doing as our fathers did for us with full responsibility, and Unity of Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Sunday Schools in North America.

05/19/2026

ዝክረ ቅዱስ ያሬድ - በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የሰሜን አሜሪካ ካሪቢያንና ላቲን አሜሪካ አኅጉረ ስብከት የሰንበት ት/ቤቶች ኅብረት መዝሙር ክፍል አዘጋጅነት - 2018 ዓ.ም

� New to streaming or looking to level up? Check out StreamYard and get $10 discount! �

05/16/2026
የተወደዳችሁ የሰ/ት/ቤት አባላት በሙሉ  በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው ጠቅላላ ጉባኤ ደረሰ ስለዚህ ሁላችን ተጠራርተን እንድንገኝ አደራ .....Grace and peace! We kindly inv...
05/11/2026

የተወደዳችሁ የሰ/ት/ቤት አባላት በሙሉ በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው ጠቅላላ ጉባኤ ደረሰ ስለዚህ ሁላችን ተጠራርተን እንድንገኝ አደራ .....

Grace and peace! We kindly invite all Sunday School members to attend our General Meeting. Please share this flyer among your Sunday School members. We look forward to seeing everyone there!

04/11/2026

‘ራሱን አሳልፎ’
ለሞት የተሰጠው፡ የአብ አንድ ልጁ

ሁሉን ማድረግ ስትችል ፡ ተዓምረኛ እጁ

መዓትን ለማውረድ ፍጹም ሳትቸኩል

በለሷን ‘ካደማች፡ ከ'አዳም እጅ-እኩል

እንደ በደለኛ በግፍ፡ ገመድ ታስራ

ቀረበች በሸንጎ፡ ከግፈኞች ጋራ

የማዕዘን ድንጋይ፡ በሰው ዘንድ ተንቆ

ለመስቀል ሞት ሲሰጥ፡ ሰውነቱ ደቆ

ለቁስለኛው አዳም፡ የመጣው መድኃኒት

ደም ግባቱን አጣ፡ ምራቅ ተተፋበት

የእሾህ አክሊል ደፍቶ፡ በደም ተጠመቀ

የአዳም ሰቀቀን ፡ መስቀል ላይ አለቀ

የተናቀው ሥጋ፡ በሥጋው ከበረ፡

ሰውን ከራሱ ጋር፡ በገነት አኖረ፡

ኢየሱስ ናዝራዊ፡ ንጉሠ አለማት

በደሙ ቤዛነት፡ ዓለምን ቀደሳት!

✍️ መላኩ ከደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ጽ/ጽ/ሰ/ት/ቤት ዲሲ

11/28/2025

Address

Washington D.C., DC

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when EOTC Naclassu l የሰንበት ት/ቤቶች ኅብረት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share