Elias Tagesse

Elias Tagesse preaching the gospel of jesus christ through the evidence of demonestrating the power of God. For th

ወደ ፈተና እንዳትገቡ..
05/25/2026

ወደ ፈተና እንዳትገቡ..

ሰዎች የሚወዱህ…
05/18/2026

ሰዎች የሚወዱህ…

05/10/2026
05/09/2026

ከአጋንንታዊ ልሳን ተጠንቀቁ

01/03/2026

መንፈሳዊነት…

11/28/2025
አርምሞ ወይም ጥሞናአርምሞ ወይም ጥሞና ሃይልህ ከሚታደስበት ነገር አንዱ ነው።በጥሞና ውስጥ ስትሆን ነፍስህ ከመንፈስህ ጋር ትዋሃዳለች(sync) ታደርጋለች።ይሄን ላድርግ ወይስ ያን ላድር እያ...
11/16/2025

አርምሞ ወይም ጥሞና

አርምሞ ወይም ጥሞና ሃይልህ ከሚታደስበት ነገር አንዱ ነው።በጥሞና ውስጥ ስትሆን ነፍስህ ከመንፈስህ ጋር ትዋሃዳለች(sync) ታደርጋለች።
ይሄን ላድርግ ወይስ ያን ላድር እያልክ ለመምረጥ የምትሰቃየው:የነፍስህ ፍላጎት ሌላ የመንፈስህ ፍላጎት ሌላ ሆኖብህ ነው።በአርምሞ ውስጥ ስትሆን ነፍስህ ለመንፈስህ ትገዛለች ።ትረጋጋለህ ምን መምረጥ እንዳለብህ ታውቃለህ።
ነፍሴን ጡት እንደ ጣለ ህፃን በውስጤ ዝም ፀጥ አሰኘሁአት።
መዝሙረ ዳዊት 131:2
የዩቱብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ 👉 https://youtube.com/?si=xn9fvqFRHi6U9g3u

Address

Washington D.C., DC

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Elias Tagesse posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share