Pastor Mezmur ZeMichael

Pastor Mezmur ZeMichael Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Pastor Mezmur ZeMichael, 8304 Old Keene Mill Road, Springfield, VA.

ነገ እሑድ፣ በቤተክርስቲያናችን ከሚገኙ የተለያዩ ዜግነት ካላቸው ቅዱሳን ጋር በአንድነት፣ በየቋንቋችን አብረን የምናመልክበት አመታዊ ልዩ የአንድነትና የበረከት ጊዜ ይሆናል። ከእኛ ጋር በአም...
05/23/2026

ነገ እሑድ፣ በቤተክርስቲያናችን ከሚገኙ የተለያዩ ዜግነት ካላቸው ቅዱሳን ጋር በአንድነት፣ በየቋንቋችን አብረን የምናመልክበት አመታዊ ልዩ የአንድነትና የበረከት ጊዜ ይሆናል። ከእኛ ጋር በአምልኮ፣ በጸሎትና ማዕድን በመቁረስ ኅብረት ለማድረግ በፍቅር እንጋብዛችኋለን። ተባረኩ🙏

ነገ እሑድ፣ በቤተክርስቲያናችን ከሚገኙ የተለያዩ ዜጎች ጋር በአንድነት፣ በየቋንቋችን አብረን የምናመልክበት አመታዊ ልዩ የአንድነትና የበረከት ጊዜ ይሆናል። ከእኛ ጋር በአምልኮ፣ በጸሎትና ማ...
05/23/2026

ነገ እሑድ፣ በቤተክርስቲያናችን ከሚገኙ የተለያዩ ዜጎች ጋር በአንድነት፣ በየቋንቋችን አብረን የምናመልክበት አመታዊ ልዩ የአንድነትና የበረከት ጊዜ ይሆናል። ከእኛ ጋር በአምልኮ፣ በጸሎትና ማዕድን በመቁረስ ኅብረት ለማድረግ በፍቅር እንጋብዛችኋለን። ተባረኩ

We invite you to partake in a divine gathering on May 24th, unveiling a glimpse of heaven itself as our diverse congregations unite to honor the Lord and rejoice in the wondrous acts of the Holy Spirit on Pentecost.

Following our worship service, we will bask in the warmth of fellowship over a shared meal. Kindly bring a dish to contribute to our communal feast.

Please note: We will not have our normal services that day. Instead, we will gather for one big service at 10:00 AM, and we encourage all the Prince of Peace family to come show their support for our congregations and the mission of Jesus for ALL NATIONS!

*This service will also be livestreamed at 10:00 am.

አብረን ጌታን አናምልክ!📅 Date: Sunday May 10, 2026🕘 Time: 3:00PM📍 Location: 8304 Old Keene Mill Rd, Springfield, VA 22152       ...
05/08/2026

አብረን ጌታን አናምልክ!

📅 Date: Sunday May 10, 2026
🕘 Time: 3:00PM
📍 Location: 8304 Old Keene Mill Rd, Springfield, VA 22152

አብረን የመስቀሉን እና የትንሣኤውን ትሩፋት እንማር ሀይሉንም እንለማመድ።
04/09/2026

አብረን የመስቀሉን እና የትንሣኤውን ትሩፋት እንማር ሀይሉንም እንለማመድ።

በጃክሰንቪል ፍሎሪዳ እየተካሄደ ባለው የትነሳኤ ኮንፈረንስ የመስቀሉ የደሙ እና የትንሳኤው ሀይል በመካከላችን ተገለጠ! ክብር ለስሙ ይሁን!
04/05/2026

በጃክሰንቪል ፍሎሪዳ እየተካሄደ ባለው የትነሳኤ ኮንፈረንስ የመስቀሉ የደሙ እና የትንሳኤው ሀይል በመካከላችን ተገለጠ! ክብር ለስሙ ይሁን!

03/28/2026
12/30/2025

2026 NEW YEAR EVE CELEBRATION!!!

Join us at 6:00PM for dinner
And worship starts at 9:00PM

📍8304 Old Keene Mill Rd,
Springfield, VA 22152

“Glory to God in the highest, And on earth peace, good will toward men.”‭‭Luke‬ ‭2‬:‭14‬ ‭KJV‬‬https://bible.com/bible/1...
12/24/2025

“Glory to God in the highest, And on earth peace, good will toward men.”
‭‭Luke‬ ‭2‬:‭14‬ ‭KJV‬‬
https://bible.com/bible/1/luk.2.14.KJV

I would like to express my wish to you in this Christmas season with a timeless angelic song called :
“Gloria in Excelsis Deo” — Glory to God in the highest!

In This Christmas, may God’s glory shine above us and His peace and good will dwell in every heart.

Merry Christmas! 🎄✨🕊️

ማቴዎስ1:21: ልጅም ትወልዳለች፤ እርሱ ሕዝቡን ከኃጢአታቸው ያድናቸዋልና ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ።               #ገና  #የክርስቶስልደት
12/19/2025

ማቴዎስ1:21:
ልጅም ትወልዳለች፤ እርሱ ሕዝቡን ከኃጢአታቸው ያድናቸዋልና ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ።

#ገና #የክርስቶስልደት

Address

8304 Old Keene Mill Road
Springfield, VA
22152

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Pastor Mezmur ZeMichael posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share