04/21/2024
እንደ ኒቆዲሞስ የሌሊት ተማሪ (2)
በእምነት ጎዳና መልካሙን ዘርዝሪ (2 )
መልካም ህይወት ስጠኝ ቅንታዛዥ አርገኝ (2)
የዛሬዋን ደስታ ሁሌ አትንፈገኝ (2 )
አይሁድ እንዳያዩት ተደብቆ መጣ
ያዉም በሌሊቱ ፀሐይዋ ሳትወጣ
የጌታዬን ማዳን ታምር ስለሰማ
ሊወጣበት መጣ የህይወትን ማማ
እንደ ኒቆዲሞስ የሌሊት ተማሪ (2)
በእምነት ጎዳና መልካሙን ዘርዝሪ (2 )
መልካም ህይወት ስጠኝ ቅንታዛዥ አርገኝ (2) የዛሬዋን ደስታ ሁሌ አትንፈገኝ (2 )
እኔንም ተመልከት ችላ አትበለኝ ጌታ
ፍቃድህም ይሁን ከቤትህ እንድመጣ
ከእግርህ ስርቁጭ ብዬ ልማር ወንጌልን
እንደ ኒቆዲሞስ አርገኝ እኔንም፡፡
እንደ ኒቆዲሞስ የሌሊት ተማሪ (2)
በእምነት ጎዳና መልካሙን ዘርዝሪ (2 )
መልካም ህይወት ስጠኝ ቅንታዛዥ አርገኝ (2)
የዛሬዋን ደስታ ሁሌ አትንፈገኝ (2)
ለመኖር እያልኩኝ ከዓለም ስተባበር
ፍረድ አደባባይ ላይ ስቆም ለምስክር
ይቅር በለኝ ጌታ መንገድህን ምራኝ
እንደ ኒቆዲሞስ ልቤን ስበርልኝ፡፡
እንደ ኒቆዲሞስ የሌሊት ተማሪ (2)
በእምነት ጎዳና መልካሙን ዘርዝሪ (2 )
መልካም ህይወት ስጠኝ ቅንታዛዥ አርገኝ (2)
የዛሬዋን ደስታ ሁሌ አትንፈገኝ (2 )