07/02/2026
“እንከሰ ጽንዑ በእግዚአብሔር ወበጽንዐ ኀይሉ። ወልበሱ ወልታ እግዚአብሔር በዘትክሉ ተቃውሞቶ ለመናግንተ ሰይጣን። እስመ ቀትልክሙ ኢኮነ ምስለ ዘሥጋ ወደም፣ ዘእንበለ ምስለ መኳንንተ ጽልመት ወአጋንንት እኩያን እለ መትሕተ ሰማይ። ወበእንተዝ ንሥኡ ወልታ እግዚአብሔር ከመ ትክሀሉ ተቃውሞታ ለዕለት እኪት፣ ወኩኑ ድልዋነ በኵሉ ከመ ትጽንዑ።” (ኤፌ ፮፥፲-፲፫)
*****
“ … ብዝተረፈ ኣሕዋተይ ብጐይታን ብፅንዓት ሓይሉን ጠንክሩ። ንተንኰል ሰይጣን ምክልኻል ምእንቲ ክትክእሉ፣ ኣፅዋር እግዚአብሔር ብሙሉኡ ልበሱ። ውግእና ምስ ኣሕሉቕን ስልጣናትን፣ ምስቶም ነዚ ዘመን ፀልማት ዘመሓድሩ ገዛእቲ ዓለምን ምስቶም ኣብ ሰማይ ዘለዉ ኽፉኣት መናፍስትን እዩምበር፣ ምስ ስጋን ደምን ኣይኮነን። ስለዚ በታ ኽፍእቲ መዓልቲ ምቅ ዋም ምእንቲ ኽትክእሉ፣ ኩሉ ስዒርኩም ድማ ደው ክትብሉስ ምሉእ ኣፅዋር እግዚአብሔር ኣልዕሉ።” (ኤፌ 6፥10-13)
*****
“Finally, be strong in the Lord and in his mighty power. Put on the full armor of God so that you can take your stand against the devil’s schemes. For our struggle is not against flesh and blood, but against the rulers, against the authorities, against the powers of this dark world and against the spiritual forces of evil in the heavenly realms. Therefore put on the full armor of God, so that when the day of evil comes, you may be able to stand your ground, and after you have done everything, to stand.” (Eph 6:10-13 )
*****
“በቀረውስ በጌታና በኃይሉ ችሎት የበረታችሁ ሁኑ። የዲያብሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ እንዲቻላችሁ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ። መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ። ስለዚህ በክፉው ቀን ለመቃወም፥ ሁሉንም ፈጽማችሁ ለመቆም እንድትችሉ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ አንሡ።” (ኤፌ 6፥10-13)