DGK Amauel & Kidanemehret Ethiopian Orthodox Tewahdo

DGK  Amauel & Kidanemehret Ethiopian Orthodox Tewahdo THE REAL ONE MY Church

11/29/2023

Amanuel & Kidane Mehret Ethio. Church | Donately

07/12/2023

#666 ምንድን ነው ? #ሐሳዊ መሲህ ማን ነው ? #አፍሪካ #ኢትዮጵያ ...

ለደበረ ገነት አማኑኤል ወኪዳነ ምሕረት ምእመናን በሙሉ ፤ ልኡል እግዚአብሔር በሕይወት ጠብቆ ለዚች ቀን በደህና ያደረሰን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው። እኛ የደብረ ገነት አማኑኤል ወኪዳነ ...
12/22/2020

ለደበረ ገነት አማኑኤል ወኪዳነ ምሕረት ምእመናን በሙሉ ፤ ልኡል እግዚአብሔር በሕይወት ጠብቆ ለዚች ቀን በደህና ያደረሰን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው። እኛ የደብረ ገነት አማኑኤል ወኪዳነ ምሕረት ፋይናንስ ኮሚቴ የሚከተለውን መልክት ለእናንተ ስናስተላልፍ በታላቅ አክብሮትና ፍቅር ነው። መልክቱን ለማንበብ የሚከተለውን ሊንክ ተጫኑ፤
https://amanuelandkm.org/holiday-giving
ወስብሐት ለእግዚአብሔር

Donate የሚለውን ተጭናችሁ በክሪዲት ካርድ ወይንም በፔፓል ልትሰጡ ትችላላችሁ ወይንም በቼክ በአድራሻችን ልትልኩልን ትችላላሁ፤ 

ለደብረ ገነት አማኑኤል ወኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን ምእመናን በሙሉ ቅዳሜ 08/22/20 ሰዓት 6:00amየቅድስት ኪዳነ ምሕረትን በዓል ወቅቱ በሚፈቅደው መንገድ በማኅሌት ፣በቅዳሴ በስብከ...
08/22/2020

ለደብረ ገነት አማኑኤል ወኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን ምእመናን በሙሉ ቅዳሜ 08/22/20 ሰዓት 6:00am
የቅድስት ኪዳነ ምሕረትን በዓል ወቅቱ በሚፈቅደው መንገድ በማኅሌት ፣በቅዳሴ በስብከተ ወንጌልና በዝማሬ እናከብራለን።
በዕለቱ ተጋባዥ መምህር
መጋቤ ወንጌል ኤልያስ በኮንፍረሳችን ገብተው ያስተምሩናል በተጨማሪ ዘማሪት ቅድስት ምትኩ
ዝማሬ ታቀርብልናለች።
በሰዓቱ ተገኝታችሁ የበረከቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል። የዙም መግቢያ ድረ ገጻችን ላይ ይገኛል።

   በኮቪድ19 ምክንያት በኢትዮጵያ ውስጥ ለተቸገሩ ወገኖቻችን የምግብ ዕርዳታ ለማድረግ፤ “ላገር ስናብር” በሚል  መርህ፣ በፊላደልፊያና አካባቢዋ ከምንኖር  ገንዘብ እየተሰበሰበ ነው...

ለደብረ ገነት አማኑኤል ወኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን ምእመናን በሙሉእሁድ 07/26/20የጸሎት ፣የትምህርትና ዝማሬ አገልግሎት ይካሄዳልሰዓት 8:00amበዕለቱ ተጋባዥ መምህርመልአከ መዊዕ ደ...
07/25/2020

ለደብረ ገነት አማኑኤል ወኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን ምእመናን በሙሉ
እሁድ 07/26/20
የጸሎት ፣የትምህርትና ዝማሬ አገልግሎት ይካሄዳል
ሰዓት 8:00am
በዕለቱ ተጋባዥ መምህር
መልአከ መዊዕ ደረጀ ጅማ በኮንፍረሳችን ገብተው ያስተምሩናል በተጨማሪ ዘማሪት ትዕግሥት ዝማሬ ታቀርብልናለች ።
በሰዓቱ ተገኝታችሁ የበረከቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል።
የዙም መግቢያ በ www.amanuelandkm.org ላይ ይገኛል።
ወስብሐት ለእግዚአብሔር ።

የፊላደልፊያ ከንቲባ ፈንድ የስራ አጥነት ዋስትና (unemployment benefit) ማመልከት ህግ የማይፈቅድለት  ግለሰብ ወይም የፌደራል ድጎማ ገንዘብ $1200 (stimulus check) ያላገኙ ሰዎችን ለመርዳት ዝግጁ ነው።...

ለደብረ ገነት አማኑኤል ወኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን ምእመናን በሙሉ ፤ ሐሙስ 07/23/20የጸሎት የትምህርትና ዝማሬ አገልግሎት ይካሄዳልሰዓት 6:00pm ጀምሮ በዕለቱ ተጋባዥ መምህርሊቀ ...
07/21/2020

ለደብረ ገነት አማኑኤል ወኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን ምእመናን በሙሉ ፤ ሐሙስ 07/23/20
የጸሎት የትምህርትና ዝማሬ አገልግሎት ይካሄዳል
ሰዓት 6:00pm ጀምሮ በዕለቱ ተጋባዥ መምህር
ሊቀ ጉባዔ ጌታሁን በኮንፍረሳችን ገብተው ያስተምሩናል ።
በሰዓቱ ተገኝታችሁ የበረከቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል።
Please click the following link for meeting Id and password.
www.amanuelandkm.org
ወስብሐት ለእግዚአብሔር ።

የፊላደልፊያ ከንቲባ ፈንድ የስራ አጥነት ዋስትና (unemployment benefit) ማመልከት ህግ የማይፈቅድለት  ግለሰብ ወይም የፌደራል ድጎማ ገንዘብ $1200 (stimulus check) ያላገኙ ሰዎችን ለመርዳት ዝግጁ ነው።...

07/19/2020
ለደብረ ገነት አማኑኤል ወኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን ምእመናን በሙሉእሁድ 07/19/20 ሰአት 7amየጸሎት የትምህርትና ዝማሬ አገልግሎት  ይካሄዳል።በዕለቱ ተጋባዥ መምህርመጋቤ ወንጌል ኤል...
07/19/2020

ለደብረ ገነት አማኑኤል ወኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን ምእመናን በሙሉ
እሁድ 07/19/20 ሰአት 7am
የጸሎት የትምህርትና ዝማሬ አገልግሎት ይካሄዳል።
በዕለቱ ተጋባዥ መምህር
መጋቤ ወንጌል ኤልያስ በኮንፍረሳችን ገብተው ያስተምሩናል በተጨማሪ ዘማሪት ወርቅነሽ መዝሙር ታቀርብልናለች።
በሰዓቱ ተገኝታችሁ የበረከቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ
ተጋብዛችኋል።
ወስብሐት ለእግዚአብሔር ።
For meeting ID and Password, click the following link:

የፊላደልፊያ ከንቲባ ፈንድ የስራ አጥነት ዋስትና (unemployment benefit) ማመልከት ህግ የማይፈቅድለት  ግለሰብ ወይም የፌደራል ድጎማ ገንዘብ $1200 (stimulus check) ያላገኙ ሰዎችን ለመርዳት ዝግጁ ነው።...

To join on a computer, tablet or phone1.Type  www.zoom.us2.Click on Join a Meeting3.Enter Meeting ID: 851 7882  7952 & c...
07/11/2020

To join on a computer, tablet or phone
1.Type www.zoom.us
2.Click on Join a Meeting
3.Enter Meeting ID: 851 7882 7952 & click Join
4.Enter Password: 162128 click on Join.

To join by Phone
1.Dial 646-558-8656
2.Enter the meeting ID:851 7882 7952 #
3.Enter the pound key # one more time.
4.Enter the Password:162128 #

Zoom is the leader in modern enterprise video communications, with an easy, reliable cloud platform for video and audio conferencing, chat, and webinars across mobile, desktop, and room systems. Zoom Rooms is the original software-based conference room solution used around the world in board, confer...

Address

Philadelphia, PA

Opening Hours

Saturday 3pm - 5pm
Sunday 6am - 12pm

Telephone

+12673077368

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when DGK Amauel & Kidanemehret Ethiopian Orthodox Tewahdo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to DGK Amauel & Kidanemehret Ethiopian Orthodox Tewahdo:

Share

Category