Ethiopian Emanuel Evangelical Church Austin-EEECA

  • Home
  • Ethiopian Emanuel Evangelical Church Austin-EEECA

Ethiopian Emanuel Evangelical Church Austin-EEECA https://eeecaustin.org/
Ethiopian & Eritrean Evangelical church in Austin. Amharic worship.

All are welcome 🙏
የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ፤ 1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 2:9

06/09/2026
01/09/2026

✨ “ለኢየሱስ የቅኔ ምሽት” ✨🙌🙌🙌🔥🔥🔥🙏
ከዚህ በላይ 👏👏👏እልልልልልልልል🙌🙌🙌

31/08/2026

✨ “ለኢየሱስ የቅኔ ምሽት” ✨🙌🙌🙌🔥🔥🔥🙏

“ከእርሱ፥ በእርሱም፥ ለእርሱም ሁሉ ነገር ነውና፤ ለእርሱ ክብር ለዘላለም ይሁን። አሜን።”
— ሮሜ 11፥36

✨ “ለኢየሱስ የቅኔ ምሽት” ✨“ለኢየሱስ የቅኔ ምሽት” በሚል ርዕስ በተዘጋጀው ድንቅ የአምልኮ ድግስ፣ እግዚአብሔር በመካከላችን በክብር ተገኝቶ እጅግ የተባረከና የማይረሳ ጊዜ ሰጥቶናል።“ከእ...
31/08/2026

✨ “ለኢየሱስ የቅኔ ምሽት” ✨

“ለኢየሱስ የቅኔ ምሽት” በሚል ርዕስ በተዘጋጀው ድንቅ የአምልኮ ድግስ፣ እግዚአብሔር በመካከላችን በክብር ተገኝቶ እጅግ የተባረከና የማይረሳ ጊዜ ሰጥቶናል።

“ከእርሱ፥ በእርሱም፥ ለእርሱም ሁሉ ነገር ነውና፤ ለእርሱ ክብር ለዘላለም ይሁን። አሜን።”
— ሮሜ 11፥36

ሻሎም ቅዱሳን በኦስተን እና በአካባቢው ለምትገኙ ሁሉነገ ማለትም August 30 እሁድ ከሰአት ከ 2:00pm ጀምሮ በሚኖረን  👉ለእየሱስ የቅኔ ምሽት ላይ ከእኛ ጋር መተው አብረውን ጌታን ያ...
29/08/2026

ሻሎም ቅዱሳን በኦስተን እና በአካባቢው ለምትገኙ ሁሉ
ነገ ማለትም August 30 እሁድ ከሰአት ከ 2:00pm ጀምሮ በሚኖረን 👉ለእየሱስ የቅኔ ምሽት ላይ ከእኛ ጋር መተው አብረውን ጌታን ያምልኩ ::
ለእግዚአብሔር ዘምሩ፤ ስሙንም ባርኩ፤ ማዳኑንም ነጋ ጠባ አውሩ። 🙏🙏
— መዝሙር 96:2

Address

14400 Immanuel Road

78660

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Emanuel Evangelical Church Austin-EEECA posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Ethiopian Emanuel Evangelical Church Austin-EEECA:

Shortcuts

  • Want your place of worship to be the top-listed Place Of Worship?

Share