Bete Tselot

Bete Tselot "Explore Orthodox Tewahedo faith with Bete Tselot. Access prayers, hymns, and devotions. Daily inspiration in your hands—download now!"

02/16/2026

ዐቢይ ጾም ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶሰ ከተጠመቀ በኋላ ዐርባ ቀን የጾመው፤ እኛም እንድንጾማቸው በቤተ ክርስቲያናችን ከታዘዝናቸው ሰባቱ የአዋጅ አጽዋማት አንዱ ነው፡፡ ምእመናን ጌታችን ያደረገውን ምሳሌ ተከትለን ጾሙን በየዓመቱ እንጾመዋለን፡፡ ዐቢይ ጾም ስምንት ሳምንታት (፶፭ ቀኖች) አሉት፡፡ በውስጡ ስምንት ቅዳሜዎች፣ ሰባት እሑዶች ይገኛሉ፡፡ ይኸውም ዐሥራ አምስት ቀን ማለት ነው፡፡ እነዚህ ቀናት ከጥሉላት እንጂ ከእህል ውኃ ስለማይጦሙ የጦሙ ወራት ዐርባ ቀን ብቻ ይሆናል፡፡

እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከሆነ ማን ይቃወመናል?" (ሮሜ 8:31)  🙏 #ቤተጸሎት
02/05/2026

እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከሆነ ማን ይቃወመናል?" (ሮሜ 8:31) 🙏

#ቤተጸሎት

Did you know? 🧡Betetselot isn’t just for prayer  it’s a community.✨ Send prayer requests✨ Invite friends & family✨ Share...
01/27/2026

Did you know? 🧡

Betetselot isn’t just for prayer it’s a community.

✨ Send prayer requests

✨ Invite friends & family

✨ Share feedback

✨ Support the mission through donation

Faith grows stronger when we pray together 🙏🏽

"እነሆ፤ 'በርሱ ደስ የሚለኝ የምወድደው ልጄ ይህ ነው' የሚል ድምፅ ከሰማይ ተሰማ።" (ማቴዎስ 3:17) 🙏📖
01/19/2026

"እነሆ፤ 'በርሱ ደስ የሚለኝ የምወድደው ልጄ ይህ ነው' የሚል ድምፅ ከሰማይ ተሰማ።" (ማቴዎስ 3:17) 🙏📖

True integrity doesn’t always need a megaphone. 🕯️ St. Ignatius of Antioch reminds us that our presence and our actions ...
01/08/2026

True integrity doesn’t always need a megaphone. 🕯️ St. Ignatius of Antioch reminds us that our presence and our actions carry far more weight than empty words. In a world full of noise, let’s choose to be real.

ቅዱስ ኡራኤል ሆይተራዳኢነትህ ሀገርን ከጥፋት ሕዝብን ከስደት ያድናልና ፡ ዑራኤል ሆይ ከፈጣሪ ይቅርታን አስገኝተህ የኃጥአንን ነፍስ የምትጎበኝ ነህና በዚያች የቁርጥ ፍርድ ቀን የሲኦልን ደጃ...
12/31/2025

ቅዱስ ኡራኤል ሆይ

ተራዳኢነትህ ሀገርን ከጥፋት ሕዝብን ከስደት ያድናልና ፡ ዑራኤል ሆይ ከፈጣሪ ይቅርታን አስገኝተህ የኃጥአንን ነፍስ የምትጎበኝ ነህና በዚያች የቁርጥ ፍርድ ቀን የሲኦልን ደጃፍ እንዳናይ ስለእመቤታችን ድንግል ማርያምና ስለልጅዋ ስለመድኃኔዓለም በቃል ኪዳንህ እንማጸንሐለን ።

(መልከአ ዑራኤል ቁ.፲፩እና፲፱ )

ጸጋ ዘተውኅበት ለኩሉ ዓለም :- ለዓለሙ ሁሉ የተሰጠች ጸጋ ማለት ነው። ለአበው በተስፋ የሰጣቸው ሲሆን ለእኛ ደግሞ ከመስቀሉ ሥር እናት ትሁናችሁ ብሎ ሰጥቶናልና።(ዮሐ ፲፱፤፳፮)
12/29/2025

ጸጋ ዘተውኅበት ለኩሉ ዓለም :- ለዓለሙ ሁሉ የተሰጠች ጸጋ ማለት ነው። ለአበው በተስፋ የሰጣቸው ሲሆን ለእኛ ደግሞ ከመስቀሉ ሥር እናት ትሁናችሁ ብሎ ሰጥቶናልና።(ዮሐ ፲፱፤፳፮)

እንኳን አደረሰን!‹‹እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ›› (ሉቃ.፩፥፲፱)የሊቀ መልአኩ የቅዱስ ገብርኤል በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን።
12/27/2025

እንኳን አደረሰን!
‹‹እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ›› (ሉቃ.፩፥፲፱)

የሊቀ መልአኩ የቅዱስ ገብርኤል በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን።

The beginning of wisdom is the fear of God. 🕊️
12/18/2025

The beginning of wisdom is the fear of God. 🕊️

በረከት በጻድቅ ራስ ላይ ይኖራል፤ ጽድቅ ሁልጊዜ ይናገራል። ✨— ምሳሌ 10፥6
12/14/2025

በረከት በጻድቅ ራስ ላይ ይኖራል፤ ጽድቅ ሁልጊዜ ይናገራል። ✨
— ምሳሌ 10፥6

Hospitality is holy.‘Let all guests be received as Christ… for I was a guest, and you received me.’ (Matt 25:35)— The Ru...
12/09/2025

Hospitality is holy.
‘Let all guests be received as Christ… for I was a guest, and you received me.’ (Matt 25:35)

— The Rule of St. Benedict”

“በዙፋኑ ዙሪያም ሃያ አራት ዙፋኖች ነበሩ፤ በዙፋኖቹም ላይ ነጭ ልብስ ለብሰው፣ በራሳቸውም የወርቅ አክሊል ደፍተው ሃያ አራት ሽማግሌዎች ተቀምጠው ነበር።ከዙፋኑም መብረቅና ድምጽ፣ ነጐድጓድም...
12/03/2025

“በዙፋኑ ዙሪያም ሃያ አራት ዙፋኖች ነበሩ፤ በዙፋኖቹም ላይ ነጭ ልብስ ለብሰው፣ በራሳቸውም የወርቅ አክሊል ደፍተው ሃያ አራት ሽማግሌዎች ተቀምጠው ነበር።
ከዙፋኑም መብረቅና ድምጽ፣ ነጐድጓድም ይወጣል።
በዙፋኑም ፊት ሰባት የእሳት መብራቶች ይበሩ ነበር፤ እነርሱም ሰባቱ የእግዚአብሔር መናፍስት ናቸው።”

(ራዕይ ፬፥፬)

#ቤተፀሎት

Address

Oakland, CA
94607

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bete Tselot posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Bete Tselot:

Share

Category