ምዕራፈ ቅዱሳን ቅድስት አርሴማ አንድነት ገዳም Kidist Arsema Monastery

ምዕራፈ ቅዱሳን ቅድስት አርሴማ አንድነት ገዳም  Kidist Arsema Monastery የጽርሃ ጽዮን መንፈስ ቅዱስ ቤተ ክርስቲያንና ምዕራፈ ቅዱሳን ቅድስት አርሴማ አንድነት ገዳም

L
03/10/2026

L

ይህ ባህረ ጥበባት የተሰኘው የምዕራፈ ቅዱሳን ቅድስት አርሴማ አንድነት ገዳም ሳምንታዊ የቀጥታ ስርጭት ነው። ይህ የቀጥታ ስርጭት የሚተላለፈው ሜሪላንድ ከሚገኘው ከምዕራፈ ቅዱሳን ቅ.....

02/27/2026

የሐዘን መግለጫ
የጽርሐ ጽዮን መንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን እና የምዕራፈ ቅዱሳን ቅድስት አርሴማ የአንድነት ገዳም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የብዙኃን መገናኛ ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት በሚቀርበው ባሕረ ጥበባት የቴሌቪዥን መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ቢሮ የምስል እና ድምፅ ቅንብር ባለሙያ እና አስተባባሪ የነበሩት ባልደረባችን ወ/ሮ ሸዋነሽ ጎሹ (እግዚእሃርያ) የካቲት 20 ቀን 2018 ዓ.ም ከዚህ ዓለም ድካም አርፈው ሥርዓተ ቀብራቸው በመንበረ ክብር ደብረ ታቦር ቅዱስ ሚካኤል እና ጻድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት ገዳም ተፈጽሟል።

በባልደረባችንና በእህታችን በወ/ሮ ሸዋነሽ ጎሹ እረፍት የተሰማንን ሐዘን እየገለጸን እግዚአብሔር የእኅታችንን ነፍስ በቅዱሳት አንስት እቅፍ እንዲያሳርፍልን ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን እንዲያድልልን እንመኛለን፡፡

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በሰሜን አሜሪካ በዋሽንግተን ዲሲና አካባቢው ሀገረ ስብከት በሜሪላንድ ግዛት በካሎር ካውንቲ በዌስት ሚንስተር ( ማንቺስተር ) ጽርሐ ጽዮን መንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን እና የምዕራፈ ቅዱሳን ቅድስት አርሴማ የአንድነት ገዳም

Address

2239 Bachman Vally Road
Manchester, MD
21102

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ምዕራፈ ቅዱሳን ቅድስት አርሴማ አንድነት ገዳም Kidist Arsema Monastery posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share