Atlanta Kale Heywet Church

Atlanta Kale Heywet Church Our weekly program Every Sunday 10:30AM
4618 Redan RD
Stone Mountain GA 30083
404-953-3969
Jesus Saves

11/06/2024

ዶናልድ ትራምፕ ለቀጣይ 4 ዓመታት የአሜሪካ 147 ፕሬዝደንት ሆኖ በመመረጥ ላይ ይገኛል:: አሸናፊነቱን እያረጋገጠ ይገኛል እኛም ወደፊት ብለናል

11/05/2024

ዛሬ USA ምርጫ ቀን ነው:: ቀጣዩን 4 ዓመት የሚመራ ፕሬዝደንት እንመርጣለን:: ፀልየን በማስተዋል እንምረጥ:: ለትውልድ ትራምፕ እንደሚሻል እንደክርስቲያን እናስባለን:: እግዚአብሔርን የሚያውቅ መሪ የሚመረጥበት አገር እንደት ዕድለኛ ነው:: እንነሣና እንምረጥ

11/04/2024

ነጌ የአሜሪካ ቀጣይ ፕሬዝደንት ምርጫ ነው:: መምረጥ የምንችል ሁላችን ለእግዚአብሔር ክብርና ለሕዝቡ ጥቅም የሚሆነውን መሪ ጌታ እንዲሰጠን እየፀልይን ትራምፕን በመምረጥ ልጆቻችንና ትውልዱን ማስመለጥ አስተዋይነት ነው::

Atlanta Kale Heywet Church 10/06/2024Sunday Morning Service
10/07/2024

Atlanta Kale Heywet Church 10/06/2024
Sunday Morning Service

Address

Atlanta, GA

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Atlanta Kale Heywet Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Atlanta Kale Heywet Church:

Share