09/08/2026
🙏🥰
🥰
በዜማ ዮሐንስ ፕሮጀክት የምናውቀው ተወዳጁ ሙዚቀኛ ጆኒ በዛሬው ዕለት ለ 50 ቤተሰቦች እና ሕፃናት የበዓል ስጦታ እና የትምህርት ቁሳቁስ እንዲሁም የቀለብ ድጋፍ ያደረገ ሲሆን በስፍራውም የተገኙ የመንግስት አካላት እና ቤተሰቦች ሁሉ እጅግ አመስግነውት እርዳታውም ለተቸገሩ ሰዎች ሁሉ ተከፋፍሏል ።
ላደረገውም በጎነት የምስጋና ሰርተፍኬት ተበርክቶለታል !