Prophet David Emmanuel

Prophet David Emmanuel God's bond slave, Prophet of God to the Nations!

 !!!እግዚአብሔር አምላክ የተናገራችሁን ይረሳ ዘንድ ሰው አይደለም! ቃል የገባላችሁን ሁሉ ወደ ፍፃሜ ሲያመጣው በአይኖቻችሁ ትመለከታላችሁ!ኦሪት ዘኍልቍ 2319፤ ሐሰትን ይናገር ዘንድ እግዚ...
19/01/2026

!!!

እግዚአብሔር አምላክ የተናገራችሁን ይረሳ ዘንድ ሰው አይደለም! ቃል የገባላችሁን ሁሉ ወደ ፍፃሜ ሲያመጣው በአይኖቻችሁ ትመለከታላችሁ!

ኦሪት ዘኍልቍ 23
19፤ ሐሰትን ይናገር ዘንድ እግዚአብሔር ሰው አይደለም፥
ይጸጸትም ዘንድ የሰው ልጅ አይደለም።
እርሱ ያለውን አያደርገውምን?
የተናገረውንስ አይፈጽመውምን?

!!!

Prophet Miracle Teka Heaven Embassy Church Uganda Miracle Teka Plus

https://youtu.be/HV3n9gKBSS8?si=guFvjtU5TBJI0A7D ሻሎም ቅዱሳን ለብዙዎች መታነፅና መፅናናት ምክንያት ይሆን ዘንድ እግዚአብሔር አምላክ በሰጠኝ ፀጋ እናንተን ለማገ...
15/01/2026

https://youtu.be/HV3n9gKBSS8?si=guFvjtU5TBJI0A7D

ሻሎም ቅዱሳን ለብዙዎች መታነፅና መፅናናት ምክንያት ይሆን ዘንድ እግዚአብሔር አምላክ በሰጠኝ ፀጋ እናንተን ለማገልገል የዩትዩብ አካውንት ያዘጋጀን ሲሆን በዚህ ሊንክ በመግባት ሰብስክራይብ እና ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ:: በሚለቀቁት የእግዚአብሔር ቃል እና የፀሎት, ትንቢት እንዲሁም የተለያዩ ቪድዮዎች እንድትባረኩ እንጋብዝዎታለን:: ተባረኩ!

ትንቢተ ኢሳይያስ 41
19-20፤ የእግዚአብሔር እጅ ይህን እንደ ሠራች፥ የእስራኤልም ቅዱስ እንደ ፈጠረው ያዩ ዘንድ ያውቁም ዘንድ ያስቡም ዘንድ በአንድነትም ያስተውሉ ዘንድ፥ በምድረ በዳ ዝግባውንና ግራሩን ባርሰነቱንና የዘይቱን ዛፍ አበቅላለሁ፥ በበረሀውም ጥዱንና አስታውን ወይራውንም በአንድነት አኖራለሁ።

Prophet Miracle Teka Heaven Embassy Church Uganda Miracle Teka Plus

🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥HOLY GHOST FIRE

እስራኤላውያን የፍልስጥኤማዊውን ቃል በሰሙ ጊዜ እንደደነገጡት ሁሉ ከሰማችሁት ሪፖርት እና ቃል የተነሳ በደነገጣችሁበት ጉዳይ ሁሉ ላይ የእግዚአብሔር ክንድ ሲነሳ አያለሁ! እግዚአብሔር እንዲህ...
16/12/2025

እስራኤላውያን የፍልስጥኤማዊውን ቃል በሰሙ ጊዜ እንደደነገጡት ሁሉ ከሰማችሁት ሪፖርት እና ቃል የተነሳ በደነገጣችሁበት ጉዳይ ሁሉ ላይ የእግዚአብሔር ክንድ ሲነሳ አያለሁ! እግዚአብሔር እንዲህ ይላል... "የፈራችሁት አይወርሳችሁም!" ዛሬ የተጨነቀች ነፍስ ነፃ ስትወጣ አያለሁ!

1 ሳሙኤል 17:11፤ ሳኦልና እስራኤልም ሁሉ እንዲህ የሚላቸውን የፍልስጥኤማዊውን ቃል በሰሙ ጊዜ እጅግ ፈሩ፥ ደነገጡም።

!!!

Prophet Miracle Teka Heaven Embassy Church Uganda Miracle Teka Plus

 ! !ማንኛውም በስጋችሁ የተቀመጠ ደዌ ዛሬ በኢየሱስ ስም ቀለጠ! ማንኛውም በደማችሁ ያለ በሽታ ቫይረስ ዛሬ ለቋችሁ እንዲሄድ እፀልያለሁ! ነፃ መውጣት ሆነላችሁ!!!የማርቆስ ወንጌል 141፤ ...
24/10/2025

!
!

ማንኛውም በስጋችሁ የተቀመጠ ደዌ ዛሬ በኢየሱስ ስም ቀለጠ! ማንኛውም በደማችሁ ያለ በሽታ ቫይረስ ዛሬ ለቋችሁ እንዲሄድ እፀልያለሁ! ነፃ መውጣት ሆነላችሁ!!!

የማርቆስ ወንጌል 1
41፤ ኢየሱስም አዘነለት እጁንም ዘርግቶ ዳሰሰውና፦ እወድዳለሁ፡ ንጻ፡ አለው።

!


Prophet Miracle Teka Heaven Embassy Church Uganda Miracle Teka Plus

 #በዚህ 24 ሰዓት ውስጥ የምትስቁበትን ምክንያት የያዘ የደስታ ዜና ትሰማላቹ || በእምነት በሜን በማለት ተስማሙ ተባረኩ።                        Prophet Miracle Te...
22/10/2025

#በዚህ 24 ሰዓት ውስጥ የምትስቁበትን ምክንያት የያዘ የደስታ ዜና ትሰማላቹ || በእምነት በሜን በማለት ተስማሙ ተባረኩ።

Prophet Miracle Teka Heaven Embassy Church Uganda Miracle Teka Plus

 ! እስከ ሽበት ሽምግልና የሚሸከም የማይሰለች ደከመኝ የማይል ጌታ እርሱ የእናንተ አባት ነው! ያለእኔ ዘመን የላችሁም ሁሌም ልረዳችሁ ሁሌም ላግዛችሁ ከወጥመድና ከሞት ከኪሳራና ከለቅሶ እታ...
19/10/2025

!

እስከ ሽበት ሽምግልና የሚሸከም የማይሰለች ደከመኝ የማይል ጌታ እርሱ የእናንተ አባት ነው! ያለእኔ ዘመን የላችሁም ሁሌም ልረዳችሁ ሁሌም ላግዛችሁ ከወጥመድና ከሞት ከኪሳራና ከለቅሶ እታደጋችሁ ዘንድ ሁሌም ለዘላለም ከእናንተ ጋር ነኝ ያለ ጌታ እርሱ የእናንተ ጌታ ነው!

ዛሬ ይሄ ጌታ በቤታችሁ ተዓምራትን ሲያደርግ አያለሁ! ስትጎበኙ አያለሁ! እምባ ከአይናችሁ ሲታበስ ሃሴትና ደስታ ቤታችሁን ሲሞላ በኢየሱስ ስም አያለሁ!!!

ትንቢተ ኢሳይያስ 46
4፤ እስከ ሽምግልና ድረስ እኔ ነኝ፥ እስከ ሽበትም ድረስ እሸከማችኋለሁ፤ እኔ ሠርቻለሁ እኔም አነሣለሁ፤ እኔ እሸከማለሁ እኔም አድናለሁ።

!


Prophet Miracle Teka Heaven Embassy Church Uganda Miracle Teka Plus

 !!!ጠላታችሁ ያቀደው እቅድ ሲጋለጥ አምላኬ ከውርደት ሲታደጋችሁ አያለሁ! እግዚአብሔር አምላክ ሐማን በአንዲት ለሊት አዋርዶ መርዶክዮስን እንዳከበረው ከጠላቶቻችሁ ወጥመድ አውጥቶ ከፍ ከፍ ...
17/10/2025

!!!

ጠላታችሁ ያቀደው እቅድ ሲጋለጥ አምላኬ ከውርደት ሲታደጋችሁ አያለሁ! እግዚአብሔር አምላክ ሐማን በአንዲት ለሊት አዋርዶ መርዶክዮስን እንዳከበረው ከጠላቶቻችሁ ወጥመድ አውጥቶ ከፍ ከፍ ሲያደርጋችሁ አያለሁ!!!

!


Prophet Miracle Teka Heaven Embassy Church Uganda Miracle Teka Plus

 !!!ጠላት እንዳሰበላችሁ ሳይሆን ሰዎችም እንደገመቱት ሳይሆን አምላኬ እንደተናገራችሁ በዚህ አመት በህይወታችሁ ላይ ድንቅ ማድረግ ሲጀምር አያለሁ! ይህ አመት የትንቢቶቻችሁ መፈፀሚያ አመት ...
17/10/2025

!!!

ጠላት እንዳሰበላችሁ ሳይሆን ሰዎችም እንደገመቱት ሳይሆን አምላኬ እንደተናገራችሁ በዚህ አመት በህይወታችሁ ላይ ድንቅ ማድረግ ሲጀምር አያለሁ! ይህ አመት የትንቢቶቻችሁ መፈፀሚያ አመት ሆነላችሁ!

!


Prophet Miracle Teka Heaven Embassy Church Uganda Miracle Teka Plus

 #ይህ ዓመት የችግሮቻችሁ መጨረሻ ለብዙ ነገሮች የተዓምራት መጀመሪያ ይሁንላችሁ። ከዚህ በፊት የሚያውቁአችሁ ሁሉ እስኪደነቁ ድረስ አምላኬ ሲያከብራችሁ አያለሁ! 👉በእምነት አሜን እና ሼር በ...
16/10/2025

#ይህ ዓመት የችግሮቻችሁ መጨረሻ ለብዙ ነገሮች የተዓምራት መጀመሪያ ይሁንላችሁ። ከዚህ በፊት የሚያውቁአችሁ ሁሉ እስኪደነቁ ድረስ አምላኬ ሲያከብራችሁ አያለሁ!

👉በእምነት አሜን እና ሼር በማድረግ ተቀበሉ።

Prophet Miracle Teka Heaven Embassy Church Uganda

 ! የአምላኬ በርከት ቤታችሁን ሲሞላ አያለሁ! ቤታችሁ በመትረፍረፍ ሲታወቅ በፋይናንስ, በጤና, በትዳር, በልጆች ስትባረኩ በኢየሱስ ስም አያለሁ! “በአምላካችሁ በእግዚአብሔር ተማመኑ፤ እርሱ...
15/10/2025

!

የአምላኬ በርከት ቤታችሁን ሲሞላ አያለሁ! ቤታችሁ በመትረፍረፍ ሲታወቅ በፋይናንስ, በጤና, በትዳር, በልጆች ስትባረኩ በኢየሱስ ስም አያለሁ!

“በአምላካችሁ በእግዚአብሔር ተማመኑ፤ እርሱም ብርታትን ይሰጣችኋል፤ የእግዚአብሔር ነቢያት የሚነግሩአችሁንም እመኑ፤ ይሳካላችኋልም” አላቸው።”
‭‭
ሁለተኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል‬ ‭20‬:‭20‬ አመት

!


Prophet Miracle Teka Heaven Embassy Church Uganda

Address

Kampala

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Prophet David Emmanuel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share