ቅድስት ማርያም ጽዋ በታይዋን

ቅድስት ማርያም ጽዋ በታይዋን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት ተከታ?

እነሆ እኛ ከእናት ሃገራችን ርቀን በታይዋን መዲና፤ታይፔ ከተማ የምንኖር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት ተከታዮች ቀን ተቆጥሮ ጊዜ አልፎ የመጣንለትን ዓላማ ከግብ አድርስን ወደ ሀገራች እስክንመለስ እግዚአብሔርን የምናመስግንበት ስለ ሐይማኖታችን የምንወያይበት መድረክ ይሆነን ዘንድ ይህን ጽዋ መርሓ ግብር በእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስም ጥቅምት ፪፩፤፪፻፫ ዓ ም በታይዋን መዲና ታይፔ ፤ በታይዋን ብሔራዊ ሳይንስና ስነ መላ (ቴክኖሎጂ)ዩኒቨርሲቲ ቅጽር ግቢ ውስጥ ተመሰረተ።

Address

Taipei

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ቅድስት ማርያም ጽዋ በታይዋን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to ቅድስት ማርያም ጽዋ በታይዋን:

Shortcuts

Share